በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉ ታራሚዎች ላይ አሁንም ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ነዉ ተባለ፡፡
በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉ ታራሚዎች ላይ አሁንም ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ነዉ ተባለ፡፡
በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉ ታራሚዎች ላይ አሁንም ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ነዉ ተባለ፡፡
ሁዋን ጓይዶ ያለመከሰስ መብታቸውን ተነጠቁ፡፡ የቬንዙዌላ ምክር ቤት ራሳቸውን የሀገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት አድርገው የሾሙትን ሁዋን ጓይዶን ን ያለመከሰስ መብት በማንሳት ለክስ አዘጋጅቷቸዋል ተብሏል፡፡ ፓርላማው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጓይዶ ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ እና ሰውየው አጠፉ በተባለው ልክ እንዲጠየቁ ባቀረበው ሀሳብ ነው፡፡ የፓርላማውን ውሳኔ ተከትሎ አቃቤ ህግ ጓይዶን መምርመር እና ለሀገሪቱ ፍርድ ቤት […]
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ለመፍታት በተደረገዉ ጥረት የሀገር ሽማግሌዎች ሊመሰገኑ ይገባል አሉ፡፡
ባለፈው መስከረም ከነትጥቃቸው ወደ ጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት የገቡ ወታደሮች ፍርዳቸው በይግባኝ ተቀነሰላቸው
የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የመጀመሪያ ደረጃ የአደጋ ምርመራ ውጤት ሪፖርት በዛሬው እለት ይፋ ሆነ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ መቱ ከተማ ጎበኙ፡፡
እርስ በእርስ ከተዋደድንና ከተፋቀርን ኢትዮጵያ ለሁላችንም የምትበቃ ሀገር ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ