ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ሊወያዩ ነው ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከጤና ባለሙያዎች ጋር የሚያደርጉት ውይይትም የፊታችን ቅዳሜ ሚያዝያ 26 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር አማን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል። በጤና ባለሙያዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደመወዝን […]