loading
ማንችስተር ሲቲና ቶተንሃም ከሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥብበዋል

ማንችስተር ሲቲና ቶተንሃም ከሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥብበዋል የ23ኛ ሳምንት መርሃግብር የመጨረሻ ጨዋታዎች በትናንትናው ዕለት ሲከናወኑ፤ የፔፕ ጓርዲዮላው ማንችስተር ሲቲ ወደ ጆን ስሚዝ ስታዲየም አቅንቶ አሰልጣኝ ዴቪድ ዋግነርን ያሰናበተውን ሀደርስፊልድ ታውን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ድል አድርጎ ተመልሷል፤ ቅዳሜ ሊቨርፑል ማሸነፉን ተከትሎ ወደ ሰባት ከፍ ብሎ የነበረውን የነጥብ ልዩነትም ወደ አራት መልሶታል፡፡ ተከላካዩ […]

ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በአልጋርቭ ዋንጫ ውድድር ላይ ትዳኛለች ተባለ

ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በአልጋርቭ ዋንጫ ውድድር ላይ ትዳኛለች ተባለ አትዮጵያዊቷ ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በ2019ኙ የአልጋርቭ ዋንጫ ካፍን ከሚወክሉ ዳኞች መካከል ተካትታለች ተብሏል፡፡ የአልጋርቭ ዋንጫ እ.አ.አ ከየካቲት 27 እሰከ መጋቢት 06/2019 በፖርቱጋል አስተናጋጅነት በሚካሄደው ውድድር በዋና ዳኝነት ዘጠኝ ዋና ዳኞች ከዘጠኝ የተለያዩ ሀገራት እንዲሁም 18 ረዳት ዳኞች ከአስራ አራት ሀገራት ተመራጭ ሆነዋል፡፡ የዓለም አቀፉ […]