የአውስትራሊያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፤ ታይላንድን ተጫዋቼን በ10 ሺ ዶላር ቀይሪኝ እያለ ነው
ፌዴሬሽኑ አል- አራይቢ በፍጥነት ወደ አውስትራሊያ መመለስ እንዳለበት ማሳሳቢያ ልኳል፡፡
ሞሪንሆ በታክስ ስወራ ወንጀል የተወሰነበትን ፍርድ በፀጋ ተቀብሏል
በስፔን አንድ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰሰ እንደሆነና ከሁለት ዓመት ባነሰ ጊዜ እስር ቢፈረድበት በገንዘብ መቀየር ይችላል፡፡
ማንችስተር ሲቲ ወደ ደረጃ ሰንጠራዡ አናት ለመመለስ እያለመ ዛሬ የሊግ ጨዋታውን ያደረጋል
የመርሲ ሳይዱ ክለብ ባለፉት 12 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሶስቱን ብቻ ሲያሸንፍ፤ በሰባቱ ተረትቷል፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፈረሰኞቹ መሪነታቸውን የሚያጠናክሩበትን ዕድል አልተጠቀሙበትም
ዛሬም መቐለ 70 እንደርታ በትግራይ ስታዲየም የጎንደሩን ፋሲል ከነማ ያስተናግዳል፡፡
አሌክሳንደር ሴፈሪን UEFAን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ
አሌክሳንደር ሴፈሪን UEFAን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ አሌክሳንደር ሴፌሪን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበርን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ በድጋሜ ተመርጠዋል፡፡ የ51 ዓመቱ ሴፈሪን ሮም ላይ በተካሄደው የማህበሩ ጉባኤ በ55ቱም የማህበሩ አባላት ልዑካን ዘንድ ተፎካካሪና ተቃውሞ ሳይኖርባቸው በድጋሚ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ ተሹመዋል፡፡ ስሎቬኒያዊው የህግ ባለሙያ፤ የቀድሞውን የማህበሩ ፕሬዚዳንት ሚሼል ፕላቲኒ ከኃላፊነት መነሳት ተከትሎ ነው ከሁለት ዓመት ከግማሽ […]
የኢሚሊያኖ ሳላ ህልፈተ ህይወት ከተሰማ በኋላ የስፖርት ቤተሰቡ ሀዘኑን እየገለፀ ነው
የሳላ ህልፈት ቢሰማም የአብራሪው ኢቦትሰን አካል ባለመገኘቱ እርግጠኛ መሆን አልተቻለም፡፡