loading
የአልቃይዳ የሰሜን አፍሪካ መሪ አብደልማሌክ ድሩክደል በፈረንሳይ ጦር ተገደሉ፡፡

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2012 የአልቃይዳ የሰሜን አፍሪካ መሪ አብደልማሌክ ድሩክደል በፈረንሳይ ጦር ተገደሉ፡፡ የፈረንሳይ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አብደልማሌክ ድሩክደል በሰሜናዊ ማሊ ግዛት በፈረንሳይ ወታደሮች መገደሉን አስታውቋል፡፡ እንደ አልጄዚራ ዘገባ የሰሜን አፍሪካ የአለቃይዳ አዛዥ በማሊ ለሰባት ዓመታት በፈረንሳይ ወታደሮች ሲታደን መቆየቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ በሽብረተኛ ቡድን መሪው መገደል ዙሪያ ከአልቃይዳ በኩል ምንም የተባለ ነገር […]

በሰሜን ምሥራቅ ናይጄሪያ ጽንፈኛ ጂሃዲስቶች ሳይፈጽሙት አልቀረም በተባለ ጥቃት በትንሹ 59 ሰዎች ተገደሉ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 በሰሜን ምሥራቅ ናይጄሪያ ጽንፈኛ ጂሃዲስቶች ሳይፈጽሙት አልቀረም በተባለ ጥቃት በትንሹ 59 ሰዎች ተገደሉ።የጂሃዲስት ታጣቂ ቡድን በሰሜናዊ ናይጄሪያ ባደረሰው ጥቃት በትንሹ 59 ንጹሃን ዜጎች ተገድለዋል፡፡ በቦርኖ ግዛት ስር በምትገኝ ጉቢዮ በምትባል የገጠር መንደር ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ንጹሃን ዜጎችን መግደላቸውን ነው የቢቢሲ ዘገባ የሚያስረዳው፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመባት መንደር ሙሉ ለሙሉ ውድመት […]

በናይጀሪያ የቦኩሀራም ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 81 ሰዎች ተገደሉ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012  በናይጀሪያ የቦኩሀራም ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 81 ሰዎች ተገደሉ:: ታጣቂዎቹ ሞንጉኖ እና ንጋንዛይ በተባሉት የሀገሪቱ አካባቢዎች ላውንቸር እና ሮኬቶችን ጭምር ታጥቀው ከባድ ጥቃት ማድረሳቸውን የአካባው ነዋሪዎች እና የእርዳታ ሰራተኞች ተናግረዋል፡፡ በጥቃቱ 20 የሚሆኑ የመንግስት ወታደሮች የተገደሉ ሲሆን በስፍራው የነበሩ ቀሪዎቹ ወታሮችም ተዋጊዎችን መመከት አቅቷቸው ሲሸሹ ታይተዋል ነው የተባለው፡፡ የመንግስት ወታደሮችን ጨምሮ […]

ፖፕ ፍራንሲስ በሊቢያ የሚካሄደው ውጊያ እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 ፖፕ ፍራንሲስ በሊቢያ የሚካሄደው ውጊያ እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሮማው ሊቀጳጳስ ፍራንሲስ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ባስተላለፉት መልዕክት እባካችሁ ይህች ሀገር ከብጥብጥ ወጥታ ወደ ሰላም ትመጣ ዘንድ አግዟት ብለዋል፡፡ አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው ሊቀጳጳስ ፍራንሲስ በቅዱስ ጴጥሮች አደባባይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር በሀገሪቱ እየተደረገ ባለው የእርስ በርስ ጦርነት ከልባቸው ማዘናቸውን ተናግረዋል፡፡ በሊቢያ […]

የላልይበላ በረራ ዳግም መጀመር ቱሪዝምን ለማነቃቃት ዘርፉ ያለው ሚና…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተቋርጦ የነበረውን የላልይበላ በረራ ዳግም መጀመሩ ተሰማ፡፡ አየር መንገዱ አሸባሪው የትሕነግ ቡድን በላልይበላ አውሮፕላን ማረፊያ ከፍተኛ ዝርፊያና ውድመት ማድረሱን ተከትሎ ነበር በረራውን ያቋረጠው፡፡ በአሁኑ ሰዓት ግን የልደት በዓልን በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልበይላ ለሚያከብሩ ምዕምናንና አካባቢውን ለሚጎበኙ ተጓዦች አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥትም ዘረፋና ውድመት የደረሰበትን […]

የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ሃይማኖታዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ ህዝበ ክርስቲያኑ የበኩሉን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች።

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ሃይማኖታዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው በሰላም እንዲከበሩ ህዝበ ክርስቲያኑ የበኩሉን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች። የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል እንደ ወትሮው ሁሉ ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በደመቀ ሁኔታ ለማክበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዝግጅት ማድረጓን በቤተ ክርስቲያኗ የብፁዕ ወ ቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽህፈት ቤትና የውጭ ጉዳይ […]