የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል የማዛወሩ እቅድ የሚፈለገውን ውጤት አላስገኘም ሲሉ አንዳንድ ሰራተኞች ቅሬታ አቀረቡ
የመንግስት ልማት ድርጅቶች ወደግል ሲዘዋወሩ መንግስት ለሰራተኞቹ እና ለድርጅቱ ተገቢውን ክትትል እንደማያደርግ ወደ ግል የተዘዋወሩት እና ለኪሳራ የተዳረጉት ድርጅቶች ለአርትስ ገልፀዋል፡፡ በተቃራኒው መንግስት የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደግል ባለሃብቶች ሳዘዋውር በጥንቃቄ እና በክትትል ነው ይላል፡፡ በመንግስት ስር የሚገኙ እንደ ባቡር ፣ የስኳር ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የሆቴልና የተለያዩ የማምረቻ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በአክሲዮን ሽያጭ ወደ […]