
አንድ ባለሀብት በብርጭቆ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኬሚካል እርጭት አካሄደ፡፡
አዲስ አበባ፣ነሐሴ4፣ 2012 አንድ ባለሀብት በብርጭቆ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኬሚካል እርጭት አካሄደ፡፡ባለሀብቱ ኢንጂነር መኩሪያ በየነ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በማሰብ የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን በኬሚካል ሲያስረጩ ለሶስተኛ ጊዜ መሆኑን ገልጸዋል፡፡በጋራ መኖሪያ መንደሩ ከኬሚካል ርጭቱ ጎንለጎንም የችግኝ ተከላ የተካሄደ ሲሆን፤ለእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 140 ሰራተኞችም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ እና የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር ባለሀብቱ ድጋፍ […]