Day: August 7, 2018
-
Africa
ግብጽ ጥንታዊ ቅርሶቿን አስመለሰች፡፡
ግብጽ ከ500 ዓመት በላይ እድሜ ያላቸውን ቅርሶቿን ከእንግሊዝ መረከቧን የሀገሪቱ የባህል ሚኒስትር ኢሳም አብደል ዳይም ተናግረዋል፡፡ ሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው…
Read More » -
Ethiopia
አብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
አብዲ ሞሃመድ ዑመር ትናንት ከክልሉ ፕሬዚዳንትነታቸው መነሳታቸው ቢገለጽም የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ መሪ ሆነው ይቀጥላሉ ተብሎ ነበር። የቀድሞው የክልሉ…
Read More » -
የመን አዲስ የፖሊዮ ክትባት ጀመረች፡፡
የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ የክትባት ዘመቻዉ እየተካሄደ ያለዉ ከአለም አቀፉ የጤና ድርጅት፣ ከዩኒሴፍ እና ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ነዉ፡፡…
Read More » -
Uncategorized
ስታን ክሮኤንኬ አርሴናልን ለመጠቅለል አሁንም ጥያቄ አቀረቡ፡፡
በአርሴናል ክለብ ከፍተኛ የአክሲዮን ድርሻ ያላቸዉ ግለሰቡ ክለቡን የግላቸዉ ለማድረግ ጥያቄ አቅርበዋል ተብሏል፡፡ ክሮኤንኬ በአርሴን ቬንገር አሰልጣኝነት ዘመን ለበርካታ አመታት…
Read More » -
Africa
የዚምባብዌ መንግስት የተቋዋሚ አባላትን ፍርድ ቤት አቆመ፡፡
ተቃዋሚዎቹ የተከሰሱት በዚምባቡዌ በተካሄደዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ኤመርሰን ምናንጋግዋ ማሸነፋቸዉን ተከትሎ በሀገሪቱ በተቀሰቀሰዉ አመጽ እጃችሁ አለበት ተብለዉ ነዉ ፡፡ የኬንያዉ ዴይሊ…
Read More » -
Ethiopia
የሶማሌ ክልል አዲሱ ፕሬዚዳንት አህመድ አብዲ መሀመድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሀመድ ኦማር ስልጣን እንዳስረከቡና ሽግግሩም በሰላም እንደተጠናቀቀ ለቢቢሲ ሶማልኛ ተናግረዋል።
የክልሉ አዲሱ ፕሬዚዳንት እንደተናገሩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ስልጣን ለመልቀቅ በመጠየቃቸው የስራ አስፈፃሚው ኮሚቴ ጥያቄያቸውን ተቀብሎ አዲሱን የክልሉ ፕሬዚዳንት እንደመረጠም ገልፀዋል። ሰሞኑን…
Read More »