Day: August 9, 2018
-
Uncategorized
የመን ውስጥ በደረሰ የአየር ጥቃት ህጻናት ህይዎታቸው አልፏል።
ቢቢሲ እንደዘገበው በጥቃቱ አርባ ሶስት ሰዎች ተገድለዋል። ከሞቱት ሰዎች መካከልም አብዛኞቹ ህጻናት መሆናቸውን የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። የቀይ መስቀል…
Read More » -
Uncategorized
በረሺድ ጥላይብ መመረጥ ዌስት ባንክ ደስ ብሏታል፡፡
በአሜሪካ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሙስሊም ሴት የኮንግረስ አባል በመመረጣቸዉ በዌስት ባንክ ያሉ ቤተሰቦቻቸዉ ደስታቸዉን አየገለጹ ነዉ፡፡ ሮይተርስ እንደዘገበዉ የጥላይብ ሴት አያት…
Read More » -
Uncategorized
ሊቨርፑሎች ዓመቱ የኛ ነው እያሉ ነው።
የሊቨርፑል ደጋፊዎች ክለባቸው የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ካነሳ ሃያ ስምንት ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም መጭው ዘመን የኛ ነው በማለት ሊጉ ከመጀመሩ በፊት…
Read More » -
Economy
በቀጥታ የዘር ግብይት ሥርዓት ከ 1 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ማዳን ተቻለ፡፡
የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሚሽን ኤጀንሲ ከግብርና እንስሳት ሃብት ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመሆን የቀጥታ የዘር ግብይት ሥርዓትን በተመለከተ ውይይት አካሂዷል፡፡ የቀጥታ የዘር…
Read More » -
Uncategorized
ኢንዶኔዥያ ዳግም በከባድ ርዕደ መሬት ተመታች፡፡
ኢንዶኔዥያ ዳግም በከባድ ርዕደ መሬት ተመታች፡፡ በዛሬዉ ዕለት ኢንዶኖዥያ ሎምቦክ ደሴት አካባቢ በደረሰ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በርካታ ቤቶች ፈራርሰዋል፡፡ነዋሪዎችም አካባቢቸዉን…
Read More » - Uncategorized