Day: August 9, 2018
-
Ethiopia
በጅግጅጋ ከተማ የተጎዱ ወገኖችን ለመርዳት የተላከው የጤና ባለሙያዎች ቡድን ትላንት ሀምሳ ዘጠኝ ለሚደርሱ ተጎጂዎች የህክምና እርዳታ አደረገ፡፡
ከታካሚዎች ዉስጥም ሰላሳ የሚሆኑት ቀዶ ጥገና የሚያስፈልጋቸው ናቸው ። ከነዚህ ዉስጥም ዘጠኝ ለሚሆኑ ተጎጂዎች ቀዶ ጥገና የተደረገ ሲሆን የተቀሩት በዛሬ…
Read More » -
Uncategorized
የአሜሪካ ኮንግረስ አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል፡፡ ምክር ቤቱ የመጀመሪያዋን ሙስሊም ሴት ተወካይ በማስመረጡ ነው አዲስ ታሪክ ተብሎ የተመዘገበለት፡፡
የአሜሪካ ኮንግረስ አዲስ ታሪክ አስመዝግቧል፡፡ ምክር ቤቱ የመጀመሪያዋን ሙስሊም ሴት ተወካይ በማስመረጡ ነው አዲስ ታሪክ ተብሎ የተመዘገበለት፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበው ረሽዳ…
Read More » -
Education
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኢምባሲ የመጀመርያ ዲግሪ ላላቸው ኢትዮጵያውያን ነፃ ትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው፡፡
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኢምባሲ የመጀመርያ ዲግሪ ላላቸው ኢትዮጵያውያን ነፃ ትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ የመጀመርያ ዲግሪ ላላቸው ኢትዮጵያውን ነጻ…
Read More » -
Uncategorized
ቶኪዮ የ2020ን ኦሎምፒክ ኮሽ ሳይል እንዲጠናቀቅ ከወዲሁ እየተጋሁ ነዉ አለች፡፡
ቶኪዮ የ2020ን ኦሎምፒክ ኮሽ ሳይል እንዲጠናቀቅ ከወዲሁ እየተጋሁ ነዉ አለች፡፡ እንደ አዉሮፓዉያኑ አቆጣጠር በ2020 ጃፓን የምታስተናግደዉ የበጋ ኦሎምፒክ በደህንነቱ በኩል…
Read More » -
Ethiopia
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዲ ኤፍ አይ ዲ) ዋና ፀሃፊ ፔኒ ሞርዳውንት ጋር ተወያዩ።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዲ ኤፍ አይ ዲ) ዋና ፀሃፊ ፔኒ ሞርዳውንት ጋር…
Read More » -
Africa
ግብጽ እስረኞችን በይቅርታ መፍታቷን ቀጥላለች፡፡
የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ግብጽ በሳምንት ዉስጥ ለሁለተኛ ግዜ እስረኞችን በይቅረታ ፈታለች፡ ታራሚዎቹ ይቅርታዉን ያገኙት በፕሬዝዳንት አብደልፈታ አልሲሲ በኩል ሲሆን ቁጥራቸዉም…
Read More »