Day: August 17, 2018
-
Africa
ሳልቫ ኪር ኤርትራን ሊጎበኙ ነው፡፡
ሳልቫ ኪር ኤርትራን ሊጎበኙ ነው፡፡ የኤርትራ ፕሬስ እንደዘገበው የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር አስመራን የመጎብኘት እቅድ ይዘዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች…
Read More » - Legal
-
Ethiopia
ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ፡፡
ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ፡፡ ኢቢሲ እንደዘገበዉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ…
Read More » -
Ethiopia
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበርሚንግሃም ዳይመንድ ሊግ በነገው ዕለት ከሰአት በኋላ በተለያዩ ሩጫዎች ይካፈላሉ፡፡
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበርሚንግሃም ዳይመንድ ሊግ በነገው ዕለት ከሰአት በኋላ በተለያዩ ሩጫዎች ይካፈላሉ፡፡ በሴቶች 1500 ሜ በ10:22 ሰዓት፤ አክሱማይት እምባዬ ጉዳፍ…
Read More » - Ethiopia
-
Ethiopia
አዲስ አመትን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ያሉ በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመሳተፍ ጥያቄ ማቅረባቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በትዊተር ገጻቸዉ አስታዉቀዋል፡፡
አዲስ አመትን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ያሉ በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመሳተፍ ጥያቄ…
Read More » -
Uncategorized
በህንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከመቶ በላይ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች ሚቆጠሩት ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል ፡፡
በህንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከመቶ በላይ ሰዎች ሲሞቱ በሺዎች ሚቆጠሩት ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል ፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው የህንዷ ኬራላ ግዛት…
Read More » -
Uncategorized
ለስደተኞች ስራ በማትሰጠው ለንደን ወጣቱ ሲቪውን ይዞ ጎዳና ላይ ለመቆም ተገዷል ፡፡
ሞሀመድ ኤልባራዲ ይባላል፡፡ የ22 ዓመት ወጣት ነው፡፡ ከሊቢያ ተሰዶ መኖሪያውን ለንደን ያደረገው ኤልባራዲ ከለንደን ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ በኤሮስፔስ ሳይንስ በማስተርስ ዲግሪ…
Read More » -
Economy
የመጀመሪያው የቴክኖሎጂ ከተማ በባህር ዳር ሊገነባ ነው፡፡
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስትና ከአሜሪካው ሀብ ሲቲ ላይቭ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በባህር ዳር ከተማ የመጀመሪያውን የቴክኖሎጂ ከተማ…
Read More »