Day: January 2, 2019
-
321 የቡራዩ ተጠርጣሪዎች ከእስር ሲቀለቀቁ 109 ደግሞ ክስ ተመሰረተባቸው።530 ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸዋል
የፌዴራል ዐቃቢ ህግ በሰጠው መግለጫ በያዝነው ዓመት መጀመሪያ ላይ በቡራዩ ከተማ በተቀሰቀሰው ጥቃት ተሳትፈዋል ባላቸው 109 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን…
Read More » -
የታላቁን የህዳሴ ግድብ ግንባታ ለማፋጠን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ጂኢ ሃይድሮ ፍራንስ ከተባለ ኩባንያ ጋር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ግንባታ ለማፋጠን የሚያስችል ስምምነት መፈራረሙ ተገለጸ፡፡…
Read More » -
ፕሬዝዳንት ሺ በታይዋን የመጣብንን አንታገሰውም አሉ
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሽ ጂንፒንግ ታይዋን የቻይና አካል መሆኗን ታሪክም ህግም ይደግፈናል፣ ከአንድ ቻይና ፖሊሲያችን አንድ ጋት አናፈግፍግም ብለዋል፡፡ ሺ ይህን…
Read More » -
ሞቃዲሾ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለ ስልጣን ከሀገሯ እንዲወጡ ትእዛዝ ሰጠች
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በድርጅቱ የሶማሊያ ልዩ ልኡክ ኒኮላስ ሀይሶም ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የምናደርገው በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ በመግባታቸው…
Read More » -
የአፍሪካ ልማት ባንክ በፈጠራና በኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን ድጋፍ ሊያደርግ ነው
የአፍሪካ ልማት ባንክ የሳይንስ እና ቴክሎኖጂ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን በመርህ በመደገፍ የአፍሪካ ትምህርት ፈንድ በሚል እንቅስቃሴ መጀመሩን ገልጿል፡፡ ባንኩ…
Read More » -
በሁለት ቀናት ዉስጥ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 5.2 ኪ.ግ የብር ጌጣጌጥ ተያዘ
ታህሳስ 21/2011 ዓ.ም መነሻዉን ዱባይ ያደረገዉ አቶ ቴዎድሮስ በርሄ ከቀኑ 4 ሰዓት አካባቢ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በጉምሩክ…
Read More » -
ማህበሩ የገናን በዓል አስመልክቶ ለ600 የኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ ነው
ለኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ ነው። የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ማህበር ይህንን ድጋፍ የሚያደርገው የኩላሊት እጥበት…
Read More » - Sport
-
Economy
በሁለት ቀናት ዉስጥ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 5.2 ኪ.ግ የብር ጌጣጌጥ ተያዘ
በሁለት ቀናት ዉስጥ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 5.2 ኪ.ግ የብር ጌጣጌጥ ተያዘ
Read More »