Day: January 4, 2019
-
Uncategorized
የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ከበርካታ ሹማምንቶቻቸው ጋር ግላዊ ሚስጥራቸው ለሳይበር ምዝበራ መጋለጡ ተገለጸ
የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ከበርካታ ሹማምንቶቻቸው ጋር ግላዊ ሚስጥራቸው ለሳይበር ምዝበራ መጋለጡ ተገለጸ፡፡ የመራሂተ መንግስቷ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ…
Read More » -
በመጪው የገና በዓል ኤሌክትሪክ እንዳይቋረጥ በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
በበዓላት በሚኖረዉ ከፍተኛ የሀይል ፍላጎት የተነሳ ሊያጋጥም የሚችለውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ለማስቀረት በቂ ዝግጅት ማድረጉን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።…
Read More » -
Ethiopia
በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ
በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ መሰራት ያለባቸውን ተግባራት ለማከናወን ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቅቄአለው…
Read More » -
Politics
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር አለበት አለ
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር አለበት አለ የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ትናንት…
Read More » -
Ethiopia
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ
Read More » - Sport
-
Uncategorized
ሪያድ የካሾጊ ገዳዮች የሞት ቅጣት ይገባቸዋል እያለች ነው
ሪያድ የካሾጊ ገዳዮች የሞት ቅጣት ይገባቸዋል እያለች ነው ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊን በመግደል የተጠረጠሩ ግለሰቦች የፍርድ ሂደት በትናንትናው ዕለት መሰማት ጀምሯል፤ …
Read More » -
የአፍሪካ ህብረት በዚህ ዓመት የአፍሪካ ፓስፖርትን ስራ ላይ አውላለሁ አለ
በአፍሪካ ሀገራት መካከል ነፃ እንቅስቃሴ እንዲኖር ለማድረግ ሲባል ህብረቱ በዚህ የፈረንጆች ዓመት የአፍሪካ ፓስፖርት መመሪያ ማዘጋጀትና ማተም ላይ እንደሚሰራ ይፋ…
Read More »