loading
አዲስ ተሻሚዎቹ የድሬዳዋ ባለስልጣናት ሃገራዊ ለውጡን ከዳር ለማድረስ እንተጋለን አሉ

    አዲስ ተሻሚዎቹ የድሬዳዋ ባለስልጣናት ሃገራዊ ለውጡን ከዳር ለማድረስ እንተጋለን አሉ ሀገር አቀፉን ለውጥ  ማራመድ አልቻሉም የተባሉ 76 አመራሮች ደግሞ ከሥልጣን እንዲነሱ ተደርጓል። አዳዲሶቹ ሹመቶች ይፋ የተደረጉት የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው አራተኛ አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ነው። ምክር ቤቱ በጉባዔው አቶ ሱልጣን አልይን የድሬዳዋ  አስተዳደር ፣ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ፣ ወይዘሮ  […]

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ተቋማት ሰላም ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየሰራሁ ነው አለ

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ተቋማት ሰላም ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየሰራሁ ነው አለ በትምህርት ተቋማት የሚታዩ የመሰረተ ልማት ክፍተቶችን  በመጠቀም ችግሮች  ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ እንዳያመሩ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በትኩረት እየሰራ መሆኑን ተናግሯል። በትምህርት ተቋማት  ያለው አንፃራዊ ሰላምና ፀጥታ የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በጋራ እየሰራ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት […]

ማህበሩ የገናን በዓል አስመልክቶ ለ600 የኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ ነው

ለኩላሊት ህመምተኞች ነጻ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት ሊሰጥ ነው።   የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ማህበር ይህንን ድጋፍ የሚያደርገው   የኩላሊት እጥበት በሚያካሂዱ የግልና የመንግስት ተቋማት ውስጥ አገልግሎቱን በመጠቀም ላይ ላሉ  ህመምተኞች ነው።   የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን አሰፋ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት መጪውን የገና በዓል አስመልክቶ ህመምተኞች ከክፍያ ነጻ አገልግሎት እንዲያገኙ 600ሺህ ብር መድቦ የአንድ ቀን […]

በሁለት ቀናት ዉስጥ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ 5.2 ኪ.ግ የብር ጌጣጌጥ ተያዘ

ታህሳስ 21/2011 ዓ.ም መነሻዉን ዱባይ ያደረገዉ  አቶ ቴዎድሮስ በርሄ ከቀኑ 4 ሰዓት አካባቢ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በጉምሩክ ኮሚሽን በቦሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች በተደረገ አካላዊ ፍተሻ መንገደኛዉ በለበሰዉ የዉስጥ ሱሪ 3.2 ኪ.ግ የብር ጌጣጌጥ ደብቆ ለማስገባት ሲሞክር በቁጥጥር ስር መዋሉን የቅ/ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ አቶ ተገኔ ደረሰ ገልጸዋል፡፡ በተመሳሳይም ታህሳስ 22/2011 ዓ.ም ከዱባይ የተነሳዉ […]