ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር አለበት አለ የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ትናንት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ ነው ይህንን ያስታወቀው። በመግለጫውም የመልካም አስተዳደር ችግርን መነሻ በማድረግ በተደረገ ትግል ከፍተኛ መሰዋዕትነት ተከፍሎ የኦሮሞ ህዝብ መብት መረጋገጥ ጀምሯልምብሏል። በአሁኑ ወቅትም የህዝቡ ተስፋ እየለመለመ መጥቷል ያለው የክልሉ መንግስት፥ ይሁን እንጂ […]
በቅርቡ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በይፋ ስራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ መሰራት ያለባቸውን ተግባራት ለማከናወን ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቅቄአለው ብሏል። ኤጀንሲውን መዋቅር እና የህግ ማዕቀፍ ዝግጅት ስራዎችን ማጠናቀቁን ተናግሯል። ኤጀንሲውን በሰው ሃይል የማደራጀት እና በስፋት ወደ ስራ ማስገባት እንቅስቃሴ እንደሚደረግም ተነግሯል፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንደተናገሩት ኤጀንሲው ውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና እና […]
በበዓላት በሚኖረዉ ከፍተኛ የሀይል ፍላጎት የተነሳ ሊያጋጥም የሚችለውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ለማስቀረት በቂ ዝግጅት ማድረጉን ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ለአርትስ ቲቪ በላከው የፕሬስ መግለጫ እንዳስታወቀው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ጋር በመተባበር ለሚፈጠረው የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ አፋጣኝ መፍትሔ የሚሰጥ የጋራ ተጠባባቂ ኮሚቴ አቋቁሜያለሁ ብሏል። ችግሩ ይከሰትባቸዋል የተባሉ አካባቢዎችን የበዓሉ ቀን ከመድረሱ በፊት መለየቱንና የመልሶ ግንባታ፣ […]
መምህራን ሰላምና ሃገር ወዳድ ዜጋ የመፍጠር ትልቅ ሃላፊነት እንዳለባቸው ተገለፀ የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከመምህራን ማህበር ጋር በመተባበር ትልቅ ሃገራዊ ጉባኤ እና የምክክር መድረክ እያካሄደ ይገኛል :: በዚህ የምክክር መድረክ ላይ የሰላም ሚኒስትሯን ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች አካላትም ተገኝተዋል:: ሰላምና ሃገር ወዳድ መምህራኖች ሰላምና ሃገር ወዳድ ተማሪዎችን ያፈራሉ በሚል መሪ ቃል ነው ውይይቱ […]
የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ከበርካታ ሹማምንቶቻቸው ጋር ግላዊ ሚስጥራቸው ለሳይበር ምዝበራ መጋለጡ ተገለጸ፡፡ የመራሂተ መንግስቷ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ የሀገሪቱ ባለስልጣናት የስልክ ግንኙነት ፣ የግል የስልክ ምልልሶችን ጨምሮ የገንዘብ ዝውውር መረጃዎች ባልታወቁ ጠላፊዎች ተመንትፎ በድረ ገፅ መለለቁ እየተነገረ ነው፡፡ እንደ ቢቢሲ ዘገባ እስካሁን ከድርጊቱ ጀርባ የነማን እጅ እንዳለበት የታወቀ ነገር የለም ተብሏል፡፡ የመረጃው […]