loading
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለአርትስ በላከዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ  ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 68 የላብራቶሪ ምርመራ ተካሄዶ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት  ሰዎች መገኝታቸው ተረጋግጧል፡፡በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡት ሶስት ግለሰቦች ሁሉም ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውም ታዉቋል፡፡የመጀመሪያዋ ታማሚ የ33 አመት ሴት ስትሆን የጉዞ ታሪኳ ጅቡቲ፣ ብራዚል፣ ህንድ […]

የኮሮና ቫይረስ አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች በሚኖሩባቸው መንደሮች እንዳይገባ ልንረባረብ ይገባል ተባለ፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 የኮሮና ቫይረስ አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች በሚኖሩባቸው መንደሮች እንዳይገባ ልንረባረብ ይገባል ተባለ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ  የኮሮና ቫይረስን  እና  የሕዳሴው ግድብ ግንባታን በተመለከተ ባስተላለፉት መልዕክት  አንደኛው  የሀገራችን ፈተና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ቫይረሱ የሚተላለፍበት መንገድ ከሰዎች ለሰዎች ንኪኪ ጋር የተገናኘ እና የሚስፋፋበትም መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ ፈጣን እየሆነ እንደመጣ በየዕለቱ የምናየው […]

የአማራ ክልል መንግሥት 7 ሺህ 650 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 የአማራ ክልል መንግሥት 7 ሺህ 650 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ፡፡ ክልሉ  የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በክልሉ በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች ያሉ 7 ሺህ 650 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱና የታራሚዎች ቁጥር እንዲቃለል የማድረግ ርምጃ መዉሰዱን አስታዉቋል፡፡የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መሥሪያ ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዓለምሸት ምሕረቴ እንዳስታወቁት በየደረጃው ከሚገኙ ማረሚያ […]

Why Ethiopia’s Internet connectivity matters?

Why Ethiopia’s Internet connectivity matters? The Internet is an indispensable part of life in the developed world. Its impacts on all spheres of human life and work have been increasingly pervasive. African countries have lagged behind their Western and Eastern counterparts in relation to Internet connectivity. Many African countries are still struggling to create a […]

በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር 44 ደረሰ

በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር 44 ደረሰ አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 164 ሰዎች ውስጥ አንድ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ነዉ የጤና ሚኒስቴር የገለጸዉ፡፡የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳስታወቁት፤ በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካካል 26ቱ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ ናቸው።ቀሪዎቹ […]

በደቡብ ክልል ከ12ሺ በላይ ለሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸው ከማረሚያ መውጣታቸውን የደቡብ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።

በደቡብ ክልል ከ12ሺ በላይ ለሆኑ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸው ከማረሚያ መውጣታቸውን የደቡብ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 የክልሉ ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ሙሉሰው ዘውዴን  ጠቅሶ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ባወጣው  መግለጫ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት በመደበኛና በልዩ ሁኔታ ከተለያዩ የክልሉ ማረሚያ ቤቶች 12 ሺህ 553 […]

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ያጋራ መኖራያቤቶች የፀረ ተህዋስ  ርጭት ተደረገ ::

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ያጋራ መኖራያቤቶች የፀረ ተህዋስ  ርጭት ተደረገ ::በብርጭቆ ኮንዶሚኒያም ነዋሪ የሆኑት  ኢንጀነር  ሙኩሪያ በየነ  የተባሉ ግለሰብ  በተለምዶ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም ተብሎ በሚጠራው የጋራ መኖርያቤቶች ሳይት የፀረ ተህዋስ ርጭት አካሄደዋል፡፡ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ህብረተሰቡ ከመንግስት ጎን በመሆን የሚችለውን ጥረት ማድረግ እንዳለበት የገለፁት  ኢንጀነር መኩሪያ በራሳቸው ወጪ […]

Blockchain, its application to the field of law and democracy

Blockchain, its application to the field of law and democracy Blockchain is a phenomenon that grows rapidly and expands dramatically all over the modern globalized society. Daniel Swislow defines blockchain as “an incorruptible and public ledger made up of data that is stored decentrally, entirely distributed and interconnected”. Blockchain is the backbone for the production […]

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።በቫይረሱ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የተያዘ ሲሆን እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካካል አንዱ ኤርትራዊ ሲሆን ቀሪዎቹ […]