በማይካድራ በርካታ የጅምላ መቃብሮች ተገኝተዋል-ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 16፣ 2013 የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 30 በማይካድራ በተፈጸመው ጭፍጨፋ ከ1 ሺህ 600 በላይ ሰዎች ሰለባ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በማይካድራው በደረሰው ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ላይ ስድስት ወራት የፈጀ ጥናት ሠርቻለሁ ብሏል፡፡ የጥናቱ ዓላማ ድርጊቱን ለዓለም አቀፍ ማኀበረሰብ ማሳወቅ፣ ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡና የተጎዱ ወገኖች እንዲካሱ ማድረግ ነው ተብሏል። በጥናቱ አሸባሪው የህወሃት ቡድን ለዓመታት […]