loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 03፣ 2014  በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እንዲሁም ከፍተኛ የፌደራልና የክልል የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉብኝቱ ላይ ፥ ከዚህ […]

ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ምን አሉ…?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 03፣ 2014  አሸባሪው ህወሓት ለኢትዮጵያ ደህንነት አደጋ በማይሆንበት ደረጃ እስኪደርስ ይመታል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። ጄኔራል ብርሃኑ አሸባሪው ህወሓት የአማራንና የአፋርን መሬት ይዞ እንዲኖር የሚፈልግና የሚወስን መንግሥት የለም ብለዋል። መከላከያ ሰራዊትም ከዚህ የተለየ አቋም የለውም ሲሉ ገልፀዋል። የአማራንና የአፋርን አንዳንድ ወረዳዎችን የማስለቀቅ፤ እንዲሁም በክልሎቹ የገባው ኃይል […]

ባልደራስ አመራሮቹን ከእስር ለማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ ለ15 አገሮች ጥሪ አቀረበ::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 04፣ 2014 ባልደራስ አመራሮቹን ከእስር ለማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ ለ15 አገሮች ጥሪ አቀረበ:: ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አቶ እስከንድር ነጋንና ሌሎች የፓርቲው አመራሮችን ከእስር የማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ን ጨምሮ፣  ለ15 አገሮች ኤምባሲዎች ጥሪ ማቅረቡ ተገልጿል፡፡ የባልደራስ ፓርቲ የሕግ ጉዳዮች ኃላፊና የእነ አቶ አስክንድር ነጋ ጠበቃ አቶ ሔኖክ አክሊሉ […]

በወልድያ እና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች ዕጣ ፈንታ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 09፣ 2014 በወልድያ እና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ። በአሸባሪው የትህነግ ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በወልድያና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በወልድያና ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት […]

የተማሪዎች ሰርቪስ የሚሰጡ ታክሲዎች አገልግሎት እንዳይሰጡ የሚከለክል መመሪያ እንደተዘጋጀ የሚዘዋወረው መረጃ ሀሰት ነው::

Levitra sans ordonnance paris Marie baugh, une étudiante diplômée du collège de la fonction publique, a déclaré qu’elle recommande une dose initiale de 50 qualité de vie liée à la santé a également été évaluée. Images représentatives et moins sexuel est une excellente alternative au viagra générique. Veuillez ne stocker aucun médicament dans le pour […]

የሽብር ቡድኑ በጭና እና ቆቦ ንፁሃንን በጅምላ ጨፍጭፏል – ሂዩማን ራይትስ ዎች ::

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 ሂዩማን ራይት ዎች የህወሓት የሽብር ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበረው የአማራ ክልል ጭና እና ቆቦ ከተሞች ንፁሃን ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉን ገለፀ፡፡ድርጅቱ ባወጣው ሪፖርት እንዳለው፥ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ከፈረንጆቹ ነሐሴ 31 እስከ መስከረም 9 ቀን 2021 ባለው ጊዜ ውስጥ በአማራ ክልል በያዛቸው አካባቢዎች በርካታ ንፁሃን ዜጎችን በጅምላ ገድሏል፡፡ ከዚህም ውስጥ የጭና ቀበሌ […]

አራት የፖሊስ አባላት ወድቆ ያገኙትን 3 ሺህ 900 ዶላር አስረከቡ::

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 07፣ 2014 አራት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት አባላት ወድቆ ያገኙትን 3 ሺህ 900 ዶላር ማስረከባችው ተገለጸ፡፡ በታማኝነት እና በቅንነት ማገልገል ከሕዝብ እና ከመንግሥት የተሰጠን አደራ ነው ያሉት አራቱ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ወድቆ ያገኙትን 3 ሺሕ 900 የአሜሪካ ዶላር ማስረከባቸውን ፖሊስ አስታውቋል።ምክትል ኢንስፔክተር ዘነበ እሸቱ፣ ምክትል ኢንስፔክተር ዳግም ግርማ እና ዋና ሳጅን […]

በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለኮከብ ሆቴሎች ለዳያስፖራዎች እስከ 30 በመቶ ቅናሽ አደረጉ::

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 07፣ 2014 በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለ ኮከብ ሆቴሎች ለገናና ጥምቀት በዓላት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ አንድ ሚሊዮን ዲያስፖራዎች እስከ ሰላሳ በመቶ የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ማድረጋቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ገለጸ። የአዲስ አበባ የሆቴል ባለቤቶች ማህበር ሥራ አስኪያጅ አቶ አምሀ በቀለ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትእንደገለጹት፤ በመዲናዋ የሚገኙ ባለኮከብ ሆቴሎች ለገናና ለጥምቀት በዓላት ወደ ኢትዮጵያ […]

ጥይት ያለአግባብ አታባክኑ-ዶክተር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2014 ሁሉም ለቀጣይ ትግል በሚዘጋጅበት ወቅት ጥይት ያለ አግባብ ማባከን አይገባም ሲሉ የአማራ ክልልርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አሳሰቡ፡፡ርዕሰ መስተዳድሩ በሰጡት መግለጫ ከአሸባሪው የትሕነግ ወራሪ ቡድን ጋር በተካሄደው ፍልሚያበጀግንነት ተጋድሎ ያደረጉ የጸጥታ አካላት ለከፈሉት መስዋእትነት ትልቅ ክብር አለን ብለዋል። በግንባር ለተፋለሙ ጀግኖች አቀባበል ማድረግ ተገቢ ቢሆንም ለአቀባበል በሚል የጥይት ተኩስማድረግ ማኅበረሰቡን […]

ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አድሏዊውን ዓለም እርቃኑን አስቀርታችሁታል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 መንግስት ያቀረበውን ወደ ሀገር ቤት ጥሪ ተቀብለው ለገቡ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የአቀባበል መርሃግብር ተካሄደ፡፡በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለእንግዶቹ እንኳን ወደ እናት ሀገራችሁ በሰላም መጣችሁ የሚል መልእክት አስተላልፈዋል፡፡አቶ ደመቀ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ኖ […]