Ethiopia
-
የተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪው የሸኔ ቡድን በምዕራብ ወለጋ በንጹሀን ዜጎች ላይ ያደረሰውን አደጋ በፅኑ አወገዘ፡
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 የተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪው የሸኔ ቡድን በምዕራብ ወለጋ በንጹሀን ዜጎች ላይ ያደረሰውን አደጋ በፅኑ አወገዘ፡፡…
Read More » -
በአዲስ አበባ የ3ኛ ዙር የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀመረ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 ለቀጣዮቹ 10 ተከታታይ ቀናት በሚሰጠው ክትባት ዕድሜያቸው12 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሁሉ አገልሎቱን እንደሚያገኙ ተገልጿል፡፡…
Read More » -
ጥቃት አድራሾችን ከእንግዲህ አንታገሳቸውም-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 ጥቃት በደረሰባቸው አካባቢዎች ሰላም እና ደህንነትን መመለስ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
Read More » -
የትምህርትን የጥራት ችግር ለመፍታት በልዩ ትኩረት ይሰራል-ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 በትምህርት ስርአቱ ላይ የሚስተዋለውን የጥራት ችግር ለመፍታት የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር…
Read More » -
ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ካፒታል ስራውን የሚጀምረው አማራ ባንክ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በሳምንቱ መጨረሻ ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር ይፋ አደረገ፡፡ ባንኩ በ6…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር በሀገራዊና ቀጠናዊ ዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር በሀገራዊና…
Read More » -
የመመስረቻ መስፈርት አሟልተው የተገኙ ስምንት አዳዲስ ባንኮች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ተሰጣቸው፡፡
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 የመመስረቻ መስፈርት አሟልተው የተገኙ ስምንት አዳዲስ ባንኮች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ተሰጣቸው፡፡በፋይናንስ ዘርፉ ተግባራዊ እየተደረጉ…
Read More » -
አዲሱ የትራንስፖርት አገልግሎት የታሪፍ ማሻሻያ ይፋ መሆን…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 በቅርቡ የተደረገውን የነዳጅ ዋጋ ማስተካከያን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት የታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ…
Read More » -
በመጪው የክረምት ወቅት ጎርፍና መሰል አደጋዎች ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ አካባቢዎች ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ።
አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 በመጪው የክረምት ወቅት ጎርፍና መሰል አደጋዎች ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ አካባቢዎች ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ…
Read More » -
በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት የመከላከያ ሰራዊት አባላት
አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 ባለሀብቶችን በመሰለል፣ በማገት እና በማስፈራራት ገንዘብ በጠየቁ እና በተቀበሉ የመከላከያ ሚኒስቴር አባላትና ግብረአበሮቻቸው ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ወንጀሉን…
Read More »