loading
በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ምርመራ ስር ያሉት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው መዝገባቸው ወደ አቃቤ ሕግ መተላለፉን ፖሊስ አመለከተ፡፡

በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ምርመራ ስር ያሉት ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው መዝገባቸው ወደ አቃቤ ሕግ መተላለፉን ፖሊስ አመለከተ፡፡

ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ የጥቁር አንበሳ ካንሰር ማዕከልን ጎበኙ ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሚገኘው የካንሰር ማዕከል ተኝተው ህክምናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ህጻናትና ልጆችን ጎበኙ፡፡ ካንሰር በማህበረሰቡ ላይ እያደረሰ ያለውን ዘርፈ ብዙ ችግር ለመከላከል መላው ህብረተሰብ የሚጠበቅበትን አስተዋጽዎ እንዲጫወትም ፕሬዝደንቷ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሚገኘው የካንሰር ማዕከል 42 የሚደርሱ አልጋዎች ብቻ ቢኖሩትም ተቀብሎ የሚያስተናግዳቸው ህጻናትና […]

መምህራን ሰላምና ሃገር ወዳድ ዜጋ የመፍጠር ትልቅ ሃላፊነት እንዳለባቸው ተገለፀ

መምህራን ሰላምና ሃገር ወዳድ ዜጋ የመፍጠር ትልቅ ሃላፊነት እንዳለባቸው ተገለፀ የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከመምህራን ማህበር ጋር በመተባበር ትልቅ ሃገራዊ ጉባኤ እና የምክክር መድረክ እያካሄደ ይገኛል :: በዚህ የምክክር መድረክ ላይ የሰላም ሚኒስትሯን ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች አካላትም ተገኝተዋል:: ሰላምና ሃገር ወዳድ መምህራኖች ሰላምና ሃገር ወዳድ ተማሪዎችን ያፈራሉ በሚል መሪ ቃል ነው ውይይቱ […]