የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይጀመራሉ
የፈረንሳዩ ፒ.ኤስ.ጂ ወደ እንግሊዝ በማምራት ኦልድ ትራፎርድ ላይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ይፋለማል፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ወደ ሊጉ መሪነት ሲመጣ፤ ኢትዮጵያ ቡና ተሸንፏል
መቐለ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች እያለው የሊጉን መሪነት በ29 ነጥብ ተረክቧል፡፡
ዲዲዬ ድሮግባ አፍሪካን በጋራ ሆነን አይዞሽ ልንላት እና ልንገነባት ይገባል አለ
” እዚህ ስመጣ የመጀመርያዬ ነው። ነገር ግን እጅግ ብዙ አፍቃሪ እንዳለኝ ተረድቻለሁ ” ድሮግባ