loading

የመተከል ዞን ፀጥታ የሚረጋገጠው በሀገር ሽማግሌዎች መሆኑን የአገው ብሔራዌ ሸንጎ አስታወቀ፡፡ የመተከል ዞን ፀጥታ የሚረጋገጠው በተፅእኖ ፈጣሪ የሀገር  ሽማግሌዎች  መፍትሄ ሰጪነት  መሆኑን የአገው ብሔራዌ ሸንጎ ለአርትስ በላከዉ መግለጫ ገልጿል፡፡ በመተከል ዞን  ሰሞኑን የተከሰተው  የሰብአዊ ቀውስና የፀጥታ ችግር  የሚፈታው  ከነዋሪዎች  በሚመነጭ  የሰላም ፍላጎት እና በተፅእኖ ፈጣሪ  የሀገር ሽማግሌዎች መሆኑም  ተነግሯል፡፡ የአገው ብሔራዊ ሸንጎ ለአርትስ ቲቪ በላከው […]