loading
ኦሮሞ እና ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያላቸው ጥቅም  በታሪክ እና በህገ-መንግስቱ መሰረት የሚፈታ ነው ተባለ

ኦሮሞ እና ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያላቸው ጥቅም  በታሪክ እና በህገ–መንግስቱ መሰረት ቨምክክር የሚፈታ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ በለገጣፎ ለገዳዲ የፈረሱት ቤቶችን በተመለከተም “ህገወጥነት ሲስፋፋ እያየ ዝም ያለ አመራር እያለ ቤቶቹን ማፍረስ  ጥፋት ነው” ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በአዳማ ከተማ ዛሬ በተጠናቀቀው 9ኛው የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ ላይ የጨፌው አባላት […]

በቻይና በሚካሄደው አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ባለሙያዎች ተሳታፊ ይሆናሉ ተባለ

በቻይና በሚካሄደው አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ባለሙያዎች ተሳታፊ ይሆናሉ ተባለ።   ‘ሁዋዌ’ የተሰኘው ተንቀሳቃሽ ስልክ አምራች ባዘጋጀውና ለሶስት ወራት በቆየው የቴክኖሎጂ  ውድድር  ከፍተኛ ዉጤት ያመጡ  ስድስት ተማሪዎችና አንድ መምህር እዉቅናና ሽልማት የተሰጣቸው መሆኑም ተነግሯል። ከነዚህ መካከል የላቀ ውጤት ያመጡት ይብራህ መሀሪ እና ያሬድ ረዳ የተባሉት አሸናፊ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሃገራቸውን ወክለው ቻይና በሚደረገዉ አለም […]

የአልጄሪያው ፕሬዝዳንት አብደላዚዝ ቡተፍሊካ በቀጣዩ ምርጫ እንደማይሳተፉ አስታወቁ

ፕሬዝዳንቱ ለአምስተኛው ዙር የአልጄሪያ ምርጫ እሳተፋለሁ ማለታቸው በሃገሪቱ ከፍተኛ ረብሻ እና ተቃውሞ ቀስቅሶ ነበር፡፡ የ82 ዓመቱ ፕሬዝዳንት አብዱላዚዝ ቡተፍሊካ ለአምስተኛ ጊዜ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ ማሳወቃቸውን ተከትሎ በአልጄሪያ  ከፍተኛ ተቃውሞ እና ውግዘት ደርሶባቸው ነበር። በምርጫው ተወዳድሬ ባሸንፍም  ከአንድ ዓመት በላይ ስልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎትም አቅምም የለኝም ቢሉም ለተቃውሞ የወጡት ህዝቦች ግን የለም ለ20 ዓመታት አልጀሪያን ያስተዳደራት የቡተፍሊካ […]

የሰሜን ኮሪያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ሩሲያ ገብተዋል

  የሰሜን ኮሪያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ሩሲያ ገብተዋል የሰሜን ኮሪያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢም ኮኸን  የሩሲያ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል፡፡ ኢም ኮኸን  ሩሲያና ሰሜንኮሪያ የኢኮኖሚና ባህል ትብብር  ስምምነት ፊርማ የተፈራረሙበትን 70ኛ ዓመት አስመልክቶ በተዘጋጀ ፕሮገራም ላይ የሚካፈሉ ሲሆን  በዋናነት ወደ ሩሲያ  ያቀኑት ግን በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ለመወያየት መሆኑን ሲጂቲኤን አስነብቧል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንትም ፕርዚዳንት ኪም […]