loading
የቦይንግ የአክሲዮን ዋጋ የ13 በመቶ ቅናሽ አሳየ

የቦይንግ የአክሲዮን ዋጋ የ13 በመቶ ቅናሽ አሳየ በርከት ያሉ አየር መንገዶች ቦይንግ 737-8 ማክስ የተሰኙ አውሮፕላኖችን ከበረራ አገልግሎት እያስወጡ መሆኑም  ተገልጿል። ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን 157 ተሳፋሪዎችን ይዞ በቢሾፍቱ አቅራቢያ መከስከሱን ተከትሎ  የኢትዮጵያ አየር መንገድና የቻይና የአቪዬሽን ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ቦይንግ 737-8 ማክስ የተሰኙት አውሮፕላኖች በጊዜያዊነት ከበረራ ማገዳቸው ይታወቃል። ከኢትዮጵያ እና ቻይና በተጨማሪም በርከት […]

በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መካከል ስምምነቶች  ተደረጉ

  በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መካከል ስምምነቶች  ተደረጉ ሁለቱ መሪዎች በኢትዮጵያና በፈረንሳይ መካከል በርካታ ስምምነቶች  መደረጋቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሰምተናል ፡፡ በኢትዮጵያ በኩል የመከላከያ ሚኒስቴር  ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ  ሥልጠና  የዐቅም ግንባታና ስትራቴጃዊ የልምድ ልውውጥን የሚያካትተውን የመከላከያ ትብብር ስምምነት  እንደፈረሙ ታውቋል:: የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በበኩላቸው የፈረንሳይ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን በስራ ላይ የሚያውሉበትን […]

አዳዲሶቹ የቦይንግ ምርቶች እገዳ እየበዛባቸው ነው

አዳዲሶቹ የቦይንግ ምርቶች እገዳ እየበዛባቸው ነው እንግሊዝ ፣ፈረንሳይ፣ ጀርመንና አውስትራሊያ ቦይንግን ከበረራ ካገዱት ሃገራት ተቀላቅለዋል፡፡ ሀገራቱ ይህን እንዲወስኑ ያደረጋቸውም በኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦይንግ ማክስ 8 አውሮፕላንን መከስከስ ተከትሎ በዚህ አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ሁለተኛው የቦይንግ አውሮፕላን በመሆኑና በአደጋዎቹ የብዙ ሰዎች ሕይወት በመጥፋቱ መሆኑን አስታውቀዋል። በተመሳሳይ  የኖርዌይ፣ የብራዚል እና የኦማን ሲቪል አቪዬሽን […]

ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ወደውጭ በላከችው ቡና 433 ሚሊዮን የሚጠጋ የአሜሪካ ዶላር አገኘች

ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ወደውጭ በላከችው ቡና 433 ሚሊዮን የሚጠጋ የአሜሪካ ዶላር ማግኘቷ ተገለጸ። የተላከው ቡና እና የተገኘው ገቢ አስቀድሞ ከተያዘው እቅድ ጋር ሲነጻጸር ቅናሽ አሳይቷል ተብሏል። የኢትዮጲያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን  ለአርትስ በላከው የ 2011 በጀት አመት   ያለፉት ስምንት ወራት የቡና ፤ሻይ እና  ቅመማ ቅመም  ኤክስፖርት አፈፃፀም ሪፖርት እንደሚያመለክተው   በበጀት ዓመቱ ስምንት ወራት 168 […]

ዓለም አቀፍ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ባለው ምቹ የኢንቨስትመነት አማራጭ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው

ዓለም አቀፍ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ባለው ምቹ የኢንቨስትመነት አማራጭ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው። በቻይና ሻንሃይ ከተማ የጨርቃርቅ ገቢና ወጪ ንግድ ማህበር አዘጋጅነት የምስራቅ አፍሪካ የኢንቨስትመንት ሴሚናር ተካሂዷል። ኢትዮጵያም የኢንቨስትመንት ሴሚናሩ ላይ የኢትዮጵያ ልዑክ ተሳታፊ ሆኗል። በሴሚናሩ ላይ በቻይና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች […]

በአውሮፕላኖቹ ላይ ምንም አይነት የቴክኒክ ችግር እንደሌለ ሲሟገት የነበረው ቦይንግ ኩባንያ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖቹን በሙሉ ማገዱ እያነጋገረ ነው

በአውሮፕላኖቹ ላይ ምንም አይነት የቴክኒክ ችግር እንደሌለ ሲሟገት የነበረው ቦይንግ ኩባንያ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖቹን በሙሉ ማገዱ እያነጋገረ ነው በርካታ ቁጥር ያላቸው ሀገራት ቦይንግ 737-8 ማክስን ሲያግዱ የአሜሪካ ፌዴራል አቪየሽን አስተዳደር ግን አውሮፕላኖቹ አስተማማኝ ናቸው ለበረራም ብዙ ናቸው በማለት በእምቢተኝነት መጽናቱም ይታወሳል። ታዲያ የቦይንግ ኩባኒያ እና የአሜሪካ ፌዴራል አቪየሽን አስተዳደር ሃሳባቸውን ምን አስቀየራቸው? ግዙፉ የአውሮፕላን አምራች […]

ዲሱ የአልጄሪያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ ካቢኔ ላዋቅር ነው አሉ

አዲሱ የአልጄሪያ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ ካቢኔ ላዋቅር ነው አሉ። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ ኦያሂያ በሀገሪቱ የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ስልጣናቸውን መልቀቃቸው የሚታወስ ሲሆን እርሳቸውን ተክተው ኑረዲን ቤዶኡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተሹመዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የተሾሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ገለልተኛ የሆኑ ባለሙያዎችን ያካተተ አዲስ ካቢኔ ለመሰየም ውይይት ማድረግ መጀመራቸውን የሀገሪቱ ዜና ወኪል ኤፒኤስ ዘግቧል፡፡ አዲስ […]