የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ዳግም የእንቅስቃሴ እቀባ ማድረግ ከእብደት ይቆጠራል አሉ::
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ዳግም የእንቅስቃሴ እቀባ ማድረግ ከእብደት ይቆጠራል አሉ:: የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ አቅልለው በማየታአቸው በርካታ ብራዚላዊያንን ዋጋ አስከፍለዋል:: ተብለው የሚተቹት ፕሬዚዳንቱ የእንቅስቃሴ ገደቦችን አጥብቀው እየተቃወሙ ነው፡፡ አብዛኞቹን የአውሮፓ ሀገራትን ጨምሮ በመላው ዓለም ወረርሽኙ ዳግም እየተስደፋፋ መሆኑን ተከትሎ አዳዲስ መመሪያዎች እያወጡ ሲሆን ቦልሶናሮ ግን እምጃውን ርባና ቢስ በማለት ተችተውታል፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበው ክትባትን […]