
የሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጉብኝት ለኢትዮ-አሜሪካ ዲፕሎማሲ ያለዉ ፋይዳ::
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2013 የሴናተር ጂም ኢንሆፍ ጉብኝት ወቅታዊውን የኢትዮ-አሜሪካን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሊያለዝበው ይችላል ሲሉ ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር በዕውቀቱ ድረሰ ተናገሩ፡፡ የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሀገራት ላይ የጉዞ እገዳ መጣሉን ባስታወቀ ማግስት ድርጊቱን የኦክላሃማው ሴናተር ጂም ኢንሆፍ አጥብቀው ተቃውመዋል፡፡ ሴናተሩ በሀገራቸው ሳሉ ከሚያሳዩት የኢትዮጵያ አጋርነት ሌላ ከሰሞኑ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት አዲስ አበባ መግባታቸዉ […]