
የግብፅ የአፍሪካ የክትባት ምርት ማዕከል የመሆን ዕቅድ::
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 ግብፅ የኮሮናቫይረስ ክትባትን በማምረት የአፍሪካ ማዕከል የመሆን ፍላጎት አለኝ አለች ካይሮ በሶስት ሳምንታት ውስጥ 2 ሚሊዮን የሲኖቫክ ክትባት ለማምረት መዘጋጀቷን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር ሃላ ዛይድ ተናግረዋል፡፡ ቫሴራ በመባል የሚታወቀው የግብፅ ክትባት አምራች ኩባንያ በቻይና የሚመረተውን ሲኖቫክ የኮቪድ 19 ክትባት የማምረት ሂደት ውስጥ መግባቱንም ሚኒስትሯ ይፋ አድርገዋል፡፡ ሚኒስትሯ በሳምንቱ መጨረሻ […]