Day: August 16, 2018
-
Ethiopia
የኦሮሚያ የከተሞች ስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በ2011 በጀት ዓመት ስራ አጥና በግል ስራ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች 3.283 ቢሊዮን ብር ለመስጠት አዘጋጅቻለሁ አለ፡፡
በዚህም 1.1 ሚሊዮን ወጣቶችን በ90 ማህበራት ለማደራጀት ተወስኗል፡፡ ከነዚህ መካከል 64 ሺህ የሚሆኑት ከመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚመረቁ ናቸው፡፡ ለመፍጠር…
Read More » -
Economy
በምስራቅ ጎጃም በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉን ፋና ዘግቧል። ጎንቻ ሲሶ እነሴ…
Read More » -
Africa
የአማራ ክልል ልዑክ በአስመራ ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ ጋር ምክክር ጀመረ፡፡
አዴኃንና የአማራ ክልል መንግስት የአማራን ህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የዉይይታቸዉ ሀሳብ ነዉ፡፡ አዴኃን ወደ ሀገሩ ገብቶ በሰላም እንዲንቀሳቀስና ጥሩ አጋር…
Read More » -
Economy
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2010 በጀት ዓመት ካቀድኩት ማሳካት የቻልኩት 49.5 በመቶ ብቻ ነዉ አለ፡፡
አገልግሎቱ ለ468 ሺህ ደንበኞች ኤሌክትሪክ ለማዳረስ አቅዶ ለ231 ሺህ 781 ደንበኞች ብቻ ነው ኤሌክትሪክ ማድረስ የቻልኩት ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት…
Read More » -
Africa
አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ ሀገር ቤት ሊገባ ነዉ፡፡
ቪኦኤ እንደዘገበዉ አትሌት ፈይሳ በቅርቡ ቤተሰቡን ይዞ ወደ ሀገር ቤትለመመለስ ወስኗል፡፡ ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በጋራ…
Read More » -
Economy
ከ92 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዘ፡፡
ቪኦኤ እንደዘገበዉ ሌሎች የተለያዩ የውጭ ሀገር የገንዘብ ኖቶችን ጨምሮ ከ92 ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላር ነዉ የተያዘዉ። በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር…
Read More » -
Ethiopia
የትግራይ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ስድስተኛ ሙት አመትን በማስመልከት ሀገራዊ የውይይት መድረክ ማዘጋጀቱን ገለፀ፡፡
የውይይት መድረኩ የፊታችን እሑድ ነሐሴ 13 ቀን ይካሔዳል፡፡ በትግራይ ክልል የፖሊሲ ጥናት ተቋም ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ፍሰሃ ሀብተ ፂዮን እንደተናገሩት…
Read More » -
Ethiopia
“የአዲስ ተስፋ ቀመር” በሚል መሪ ቃል የ2011 አዲስ አመት በአል በተለያዩ መርሀ ግብሮች በአዲስ አበባ ይከበራል ተባለ።
"የአዲስ ተስፋ ቀመር" በሚል መሪ ቃል የ2011 አዲስ አመት በአል በተለያዩ መርሀ ግብሮች በአዲስ አበባ ይከበራል ተባለ።
Read More » -
Africa
ዓለም አቀፍ የሴቶች እና ወጣቶች የሰላም ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ተካሄደ
የሰላም ኮንፍረንሱ የተካሄደው በአዲስ አበባ የኢሲኤ አዳራሽ ነው፡፡ አለም አቀፍ የሴቶችና ወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ…
Read More » -
Economy
የተሽከርካሪ አደጋ አስከፊ እየሆነ በቁጥርም እያሻቀበ ነው፡፡
በአገራችን 2010 ዓ.ም 40ሺህ 998 የተሸከርካሪ አደጋ ደርሷል፡፡ 5ሺህ 118 ሰዎች በተሸከርካሪ አደጋ ሳቢያ ህይወታቸው አልፏል፡፡ 7ሺህ 754 ሰዎች ከባድ…
Read More »