loading
ለአንጋፋው ፊልም ሰሪ ኃይሌ ገሪማ ሽልማት ተበረከተላቸው::

ለአንጋፋው ፊልም ሰሪ ኃይሌ ገሪማ ሽልማት ተበረከተላቸው:: አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014  የኦስካርን ሽልማት በመስጠት የሚታወቀው ዘ አካዳሚ ኦፍ ሞሺን ፒክቸር አርትስ ኤንድ ሳይንስስ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ሙዝየም መክፈቻን አስመልክቶ ከፍተኛ ሽልማቱን ለአንጋፋው ፊልም ሰሪ ኃይሌ ገሪማ አበረከተ። በጥቁሮች የሲኒማ ታሪክ ላይ ከፍተኛ ስፍራ ያላቸው ኢትዮጵያዊው ኃይሌ ገሪማ ዘ አካዳሚ ሙዝየም ኦፍ ሞሺን ፒክቸርስ የቫንቴጅ […]

የሕብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ መሠረቱ አብሮና ተባብሮ ለመኖር መወሰን ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 የሕብረ ብሔራዊ አንድነት መገንቢያ መሠረቱ አብሮና ተባብሮ ለመኖር መወሰን ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ አቶ አገኘው ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ሆነው መሾማቻን ተከተሎ ባደረጉት ንግግር ያሳለፍናቸው ጥቂት የለውጥ ዓመታት የአገራችንን ዕድገትና ሰላም በማይፈልጉ በሕዝባችን ላይ ሞትና አካል መጉደል፣ ንብረት መውደምና መፈናቀል፣ ስጋትና መጠራጠር በሰፊው […]

በደም የተጻፈ የኢትዮጵያ ታሪክ በብዕር ቀለም ሊለወጥ አይችልም-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደም የተጻፈ የኢትዮጵያ ታሪክ በብዕር ቀለም ሊለወጥ አይችልም ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ቀጣይ ሀገራዊ አቅጣጫን ያመላከቱበትን ንግግር አድርገዋል። ኢትዮጵያ በሀገረ መንግሥት ታሪኳ ጥቅሟን ለሌሎች አሳልፋ ሰጥታ እንደማታውቅ የገለጹት ፕሬዚዳንቷ፣ አሁንም ቢሆን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ከማንም ጋር አንደራደርም ብለዋል። እየተከተልነው ያለው ዲፕሎማሲ […]

ሐሰት፡ በአዲስ አበባ፣ መስቀል አደባባይ ተቃውሞ ባሰሙ ወጣቶች ላይ የደረሰ የሞት አደጋ የለም።

ተቃውሞ ባሰሙ ወጣቶችና በጸጥታ አስከባሪዎች መሃል በተፈጠረ አለመግባባት በሰው ህይወት ላይ የሞት አደጋ ስለመድረሱ የተገኘ ማስረጃም ሆነ ዘገባ የለም። የአብይ አህመድ ወታደሮች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን የገለፁ የኦሮሞ ልጆች ላይ በሰነዘረው ጥቃት ከ4 ሰወች በላይ ተገደሉ የሚለው የፌስቡክ  ልጥፍ  ሐሰተኛ ነው። ልጥፉ “የፋሽስቱ አብይ አህመድ ወታደሮች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን የገለፁ የኦሮሞ ልጆች ላይ በሰነዘረው ጥቃት ከ4 […]

22 ሚኒስትሮች

22 ሚኒስትሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በስራ አስፈጻሚነት ደረጃ የተለያዩ ዕጩዎቻቸ ውን አቀረቡ፡፡ 1. ዑመር ሁሴን የግብርና ሚኒስትር 2. መላኩ አለበል የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 3. ገ/ መስቀል ጫላ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር 4. የማዕድን ሚኒስትር ኢ/ር ታከላ ኡማ 5. የቱሪዝም ሚኒስቴር ናሲሴ ጫለ 6. የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሙፈሪያት ካሚል 8. ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር 9. […]

አይኦኤም ለ 1ነጥብ 8 ሚሊዮን ተፈናቃዮች መጠለያ ለመስጠት 21 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልገኛል አለ፡፡

አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014  አይኦኤም ለ 1ነጥብ 8 ሚሊዮን ተፈናቃዮች መጠለያ ለመስጠት 21 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልገኛል አለ፡፡ ከትግራይ፣ አማራ እና ሶማሌ ክልሎች የተፈናቀሉ እና በአሁኑ ወቅት በመጠለያ ጣቢያዎች እንዲሁም በሰዎች ቤት ተጠግተው ለሚኖሩ ዜጎች መጠለያ ለማዘጋጀት የሚያስፈልገው ወጪ 21 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር እንደሆነ ድርጅት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በፌደራል መንግሥት እና በሽብር ቡድኑ […]

የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው መርካቶ ላይ የሚሸጡት የህወሓት ጀነራሎች

አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014  የህወሓት የጦር ጀነራሎች ቀረጥ ሳይከፈልበት የገባ ጐማና የመሳሰሉት የኮንትሮባንድ እቃዎችን በይፋ በወታደራዊ መኪኖች ጭነው መርካቶ ላይ ይሸጡ ነበር ተባለ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በተለይ ከ30 እና 40 ዓመት በላይ የሃገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ወጪ የሚጠይቁ እንደ ብረት፣ ኘላስቲክ፣ ኬሚካል እና ጐማ የመሳሰሉትን እቃዎች ከውጭ የማስመጣቱ ሥራ ከ90 በመቶ በላይ በሽብር ቡድኑ እና […]

የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት በሥራው ላይ ችግር አጋጠመው::

አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014  የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት በባቡር መስመር ላይ በሚፈጠሩ ችግሮች ምክንያት ሥራው መስተጓጎሉን አስታወቀ። የኢትዮጵያን የወጪና ገቢ ትራንስፖርት ዘርፍ በማቀላጠፍ የጀርባ አጥንት ይሆናል ተብሎ በሚታመንበት በኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ደህንነት ዙሪያ በቢሾፍቱ ከተማ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የሚመለከታቸው አካላት እና በመስመሩ አካባቢ ያሉ የዞንና የወረዳ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል። […]

የአውሮፓ ፓርላማ ማዕቀብ እንዲጣል ጠየቀ::

አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በሠሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ በቀጣይ ሦስት ሳምንታት ውስጥ መሻሻል:: የማያሳይ ከሆነ በጦርነቱ ተሳታፊ በሆኑ አካላት ላይ ማዕቀቦች እንዲጣል ጠየቁ የአውሮፓ ፓርላማ ሐሙስ መስከረም 27/2014 ዓ.ም ያደረገውን ስብሰባ ተከትሎ ባወጣው መግለጫ ላይ ለግጭቱ ሰላማዊ መፍትሄ እንዲገኝ ጠይቋል።በዚህም መሠረት የፓርላማው አባላት በጦርነቱ አካባቢ ያለው የሰብዓዊ ሁኔታ እስከ ፈረንጆቹ ጥቅምት ወር […]

የተጭበረበረ: እነዚህ ምስሎች የአሜሪካው ፕሬዝዳንትም እና የግብጹ ፕሬዝዳንት በቴለቪዥን የሚመለከቱትን ትክክለኛ ፕሮግራም አያሳይም።

የተጭበረበረ: እነዚህ ምስሎች የአሜሪካው ፕሬዝዳንትም እና የግብጹ ፕሬዝዳንት በቴለቪዥን የሚመለከቱትን ትክክለኛ ፕሮግራም አያሳይም። በትዊተር ልጥፍ ውስጥ የተካተቱት እነዚህ ምስሎች በተለያየ ጊዜ ከተዘገቡ ዘገባዎች የተወሰዱ ሲሆን በኢትዮጵያ ከተካሄደው የአዲስ መንግሥት መስረታ በዓለ ጋር ተያያዥነት የላቸውም። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፋታህ አል ሲሲ መስከረም 24/2014 ዓ.ም የተካሄደውን የኢትዮጵያ አዲስ መንግሥት ምስረታ በዓለ ሲመት በቴሌቪዥን […]