loading
የዓለም አቀፍ ምሁራን ግልፅ ደብዳቤ ለአንቶኒዮ ጉቴሬዝ

በመላው ዓለም ከፍተኛ ተደማጭነትና ተፅዕኖ ያላቸውና አሜሪካና ካናዳን ጨምሮ በተለያዩ አህጉራት የሚገኙ ታላላቅ ዓለም አቀፍ ምሁራን እና የሲቪል ማኅበረሰብ መሪዎች፣ በትግራይ ክልል በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ላይ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካላት ሲፈፀሙ የታዘቧቸውን ሚዛናዊነት የሌላቸው ተግባራት በግልፅ በመናገራቸው፤ በድርጅቱ የሥራ ዕገዳ የተጣለባቸው ሁለት የመንግሥታቱ ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪዎች አስፈላጊ ከለላ እንዲደረግላቸውና ወደሥራቸው እንዲመለሱ የሚጠይቅ ግልፅ ዓለም አቀፋዊ ደብዳቤ […]

በወልድያ እና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች ዕጣ ፈንታ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 09፣ 2014 በወልድያ እና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ። በአሸባሪው የትህነግ ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በወልድያና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በወልድያና ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት […]

የተማሪዎች ሰርቪስ የሚሰጡ ታክሲዎች አገልግሎት እንዳይሰጡ የሚከለክል መመሪያ እንደተዘጋጀ የሚዘዋወረው መረጃ ሀሰት ነው::

Levitra sans ordonnance paris Marie baugh, une étudiante diplômée du collège de la fonction publique, a déclaré qu’elle recommande une dose initiale de 50 qualité de vie liée à la santé a également été évaluée. Images représentatives et moins sexuel est une excellente alternative au viagra générique. Veuillez ne stocker aucun médicament dans le pour […]

ዲዲዬር ድሮግባ የዓለም ጤና ድርጅት የስፖርት እና የጤና አምባሳደር ሆኖ ተሾመ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 09፣ 2014  የቀድሞው ኮትዲቯሪያዊው እግር ኳስ ተጫዋች በጤና ድርጅቱ የአምባሳደርነት ሚና ሲሰጠው በአካላዊ እንቅስቃሴዎች አስፈላጊነት ላይ የድርጅቱን መመሪያ የማስተዋወቅ ኃላፊነት ተጥሎበታል ተብሏል፡፡ ድሮግባ የዓለም ጤና ድርጅት የመልካም ፍቃድ የስፖርት እና ጤና አምባሳደር ስብስብ በመቀላቀሉ ደስታ እንደተሰማው የተናገረ ሲሆን የ2022 የዓለም ዋንጫን ጤናማ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ በዓለም ጤና ድርጅት፣ በፊፋ የዓለም ዋንጫ […]

ሐሰት፡ ይህ ምስል በኢትዮጵያ እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም።

ምስሉ የተወሰደው አዶቤ ስቶክ ከተሰኘ የምስል መገበያያ ድረ-ገጽ ላይ ነው። በልጥፉ ላይ “ደሴ ባለስልጣኖች ያረፉበት ሆቴል በጁንታው ተመታ” የሚለው ጽሁፍ ሐሰተኛ ነው። ይህ የፌስ ቡክ ልጥፍ “ደሴ ባለስልጣኖች ያረፉበት ሆቴል በጁንታው ተመታ ! የመከላከያ ጀነራል ሞተ።አሁን ከደሴ አሳዛኝ መረጃ” ይላል። የያንዴክስ የምስል ፍለጋ (Yandex image search) እና የቲንአይ የምስል ፍለጋ (tineye image search) የጥምር ውጤት […]

ሐሰት፡ ይህ ምስል የህወሓት አማጽያን አንዋጋም ያሉትን ወጣቶች ሲረሽኑ አያሳይም።

ምስሉ የባንግላዲሽ ወታደሮች ከባድ ስልጠና ሲሰለጥኑ ያሳያል። ጁንታው (ህወሓት) አንዋጋም ያሉትን የትግራይ ወጣቶችን ረሸናቸው በሚል የተለጠፈው የፌስቡክ ምስል ሐሰተኛ ነው። በልጥፉ ላይ በአማርኛ ቋንቋ የተጻፈው ጽሁፍ “ጁንታው አንዋጋም ያሉትን ወጣቶችን እረሸናቸው።እግዚኦ ! የትግራይ ወጣቶች አለቁ” ይላል፡፡ የያንዴክስ የምስል ፍለጋ (Yandex image search) ውጤት እንደሚያሳየው ይህ ምስል እ.ኤ.አ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ከተለቀቀው የዩትዩብ ቪዲዮ ልባስ […]