ሐሰት፡ ፕሬዚዳንት ዓብደልፈታህ አልሲሲ ከትግራይም ሆነ የኦሮሚያን ህዝብ ጋር በተገናኘ የሰጡት ማስጠንቀቂያ የለም።
ሐሰት፡ ፕሬዚዳንት ዓብደልፈታህ አልሲሲ ከትግራይም ሆነ የኦሮሚያን ህዝብ ጋር በተገናኘ የሰጡት ማስጠንቀቂያ የለም። ከትግራይም ሆነ ከኦሮሚያ ህዝብ ጉዳይ ጋር በተገናኘ ግብፅ የጦር መሳርያዎችን ወደ ፖርት-ሱዳን እንደምታስጠጋ ማስጠንቀቋን የሚያስረዳ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ፡፡ ፕሬዚዳንት ዓብደልፈታህ አልሲሲ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ በትግራይ እና ኦሮሞ ህዝብ የሚፈፅሙ ግፍ እና በደል እስካለቆመ ድረስ ግብፅ የጦር መሳርያዋ ወደ ቦርት-ሱዳን እንደምታስጠጋ […]