loading
በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ዉስጥ በኮቪድ 19 ምክንያት ሞት አልተመዘገበም::

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ዉስጥ በኮቪድ 19 ምክንያት ሞት አልተመዘገበም:: በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በኮቪድ -19 ምክንያት የሞት መጠን አልተመዘገበም ተባለ፡፡ የጤና ሚኒስቴር የ24 ሰዓትን ሪፖርት ባወጣዉ መረጃ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከረጅም ግዜ በኋላ በኮቪድ- 19 ምክንያት ሞት ያልተመዘገበበት ቀን ሆኗዋል፡፡ በ24 ሰዓቱ በተደረገ 4 ሺህ 974 የላብራቶሪ ምርመራ 137 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በጽኑ የታመሙ 145 ሰዎች […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21፣ 2013 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምስጋና አቀረቡ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ አንድ ሳምንት በኋላ ዛሬ ጠዋት ከፖለቲካ ፓርቲ ኃላፊዎች ጋር ተገናኝቼ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና የወጣችበት ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ ላደረጉት አስተዋጽዖ […]

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ አስታወቀ::

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ አስታወቀ:: ግንቦት 28 ቀን ሊካሄድ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ እንዲራዘም መደረጉ የሚታወስ ሲሆን ቦርዱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ትክክለኛው ቀን መቸ እንደሆነ ይፋ አድርጓ፡፡ በዚህም መሰረት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ቦርዱ አክሎም የምርጫ […]

በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ 86 በመቶ የሚሆን የቆዳ ስፋት በአጋር አካላቶች እንደሚሸፈን ተገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013  በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍ 86 በመቶ የሚሆን የቆዳ ስፋት በአጋር አካላቶች እንደሚሸፈን ተገለፀ። የትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደቱ በኋላ የሰብዓዊ ድጋፍ 3.7 ቢሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ለማዳረስ እየተሞከረ መሆኑናይህም የሰብዓዊ ድጋፎ ግን አልተዳረሰም የሚለውን ብዥታ እደሚያጠራው የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገልጿል። በኢትዮጲያ በኩል ቀሪው 14 በመቶ የቆዳ ስፋት ይሸፈናል […]

ኢዜማ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩ አባላቸዉ ህይወታቸዉ ማለፉን አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 ኢዜማ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩ አባላቸዉ ህይወታቸዉ ማለፉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በሞረት እና ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ምርጫ ወረዳ ፓርቲዉን በመወከል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት ዶክተር ዘነበ ለማ (ባደረባቸው ህመም ምክንያት በተወለዱ በ60 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸዉን አስታዉቋል፡፡ የኢዜማ አባላት […]

የግብጹ "አስዋን ግድብ" አቅራቢያ በመሬት መንቀጥቀጥ መመታቱ ተገለጸ በግብጽ አስዋን ግድብ አቅራቢያ በትናንትናው ዕለት የመሬት መንቀጥቀጥ መመዝገቡን የአገሪቱ የአስትሮኖሚ እና ጂዮፊዚክስ ሃላፊን ጠቅሶ ኢጅፕት ኢንድፐንደንት ዘግቧል። የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከግድቡ ደቡባዊ አቅጣጫ ላይ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ የመሬት መንቀጥቀጡም በሬክተር ስኬል መለኪያ 3 ነጥብ 1 ሆኖ መመዝገቡ ተጠቁሟል። በዚሁ መሬት መንቀጥቀጥ የጎላ ጥፋት እንዳልተከሰተ ተገልጿል። በግብጽ […]