ዝክረ ሰኔ 15 የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ለተሰዉ ከፍተኛ አመራሮች 1ኛ ዓመት መታሰቢያ ተከናወነ ፡፡
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 ዝክረ ሰኔ 15 የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ለተሰዉ ከፍተኛ አመራሮች 1ኛ ዓመት መታሰቢያ ተከናወነ ፡፡በሰኔ 15 ቀን 2011ዓ.ም ለተሰዉ ከፍተኛ አመራሮች የ1ኛ አመት መታሰቢያ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ተካሂዷል። ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ እንዲሁም […]