loading
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ   ጠቅላይ ሚኒስትር ሚር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጣሊያን የጀመሩትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ስዊዘርላንድና ቤልጂየምን በማካለል ተጠናቅቋል፡፡ በጉብኝቱም ከተለያዩ አገራት መሪዎችና የቢዝነስ አንቀሳቃሾች ጋር በመምከር የሁትዮሽ ግንኙነትን ከማጠናከር ባለፈ ኢትዮጵያን በኢንቨስትመንትና ማገዝ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተፈርመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአውሮፓ ህብረት […]

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና ኦነግ ተኩስ ለማቆም ተስማሙ። የኦነግ ሠራዊት ትጥቅ ፈትቶ ወደ ካምፕ እንዲገባ ውሳኔ ተላልፏል

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና ኦነግ ተኩስ ለማቆም ተስማሙ። የኦነግ ሠራዊት ትጥቅ ፈትቶ ወደ ካምፕ እንዲገባ ውሳኔ ተላልፏል። ሁለቱም አካላት ስምምነቱን የፈጸሙት አምቦ ላይ በተካሄደው የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስትና የኦነግና የእርቀ ሠላም ጉባዔ ላይ ነው። በስምምነቱ የኦነግ ሠራዊት በ20 ቀናት ውስጥ ትጥቅ ፈትቶ ወደ ካምፕ እንዲገባ ውሳኔ ተላልፏል። በሁለቱ ፓርቲዎች መካከል እርቅ ለማውረድ በአዲስ አበባ በተካሄደው ጉባኤ […]

በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች በሃገሪቱ የሚካሄደውን የለውጥ ሂደት እንደሚደግፉ አስታወቁ

በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች በሃገሪቱ የሚካሄደውን የለውጥ ሂደት አእንደሚደግፉ አስታወቁ።   በኢትዮጵያ የተጀመረውን የፖለቲካና ምጣኔ ኃብታዊ ለውጥ እንደሚደግፉ በአገሪቱ አዲስ የተሾሙ የስምንት አገራት አምባሳደሮች  ገለፁ። አምባሳደሮቹ ይህንን የተናገሩት በብሄራዊ ቤተ መንግስት  ቀርበው ለፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሹመት ደብዳቤያቸውን ባቀረቡበት ወቅት ነው። አዲስ ተሿሚዎቹ  የካናዳ፣የቱርክ፣ የሴራሊዮን፣ የኢኳቶሪያል ጊኒ፣ የስሎቫኪያ ሪፐብሊክ፣ የሰርቢያ እንዲሁም ተቀማጭነታቸው በካይሮ እና ናይሮቢ ያደረጉት […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት ጋር በመጪው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ዝግጅት ዙሪያ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት ጋር በመጪው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ዝግጅት ዙሪያ ተወያዩ። 32ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ከየካቲት 3-4 ቀን 2011 “ስደተኞች፣ ከስደት ተመላሾችና ተፈናቃዮች፤ በአፍሪካ በግድ መፈናቀልን ለማስቆም ዘላቂ መፍትሄ እንፈልግ” በሚል መርህ ይካሄዳል። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እንደመሆኗ ኃላፊነቷን ለመወጣት ዝግጁነቷን  በተመለከተ እና  ሁለቱ […]

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል::

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ኡመርና የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አህምድ ሽዴ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል:: ዉይይቱም የተኮረው በሶማሌ ክልል ልማትና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ሲሄን ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድም የክልሉን ልማት የበለጠ በማጠናከር ረገድ አቅጣጫ ሰጥተዋል። ምንጭ ፦ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚኒስትርና ተጠሪ መስሪያ ቤቶችን የ100 ቀናት እቅድ ግምገማ እየመሩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የቀጠለውን የሚኒስትርና ተጠሪ መስሪያ ቤቶችን የ100 ቀን እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መርተዋል:: እንደዚህ ያሉ መድረኮች ለልምድ ልውውጥና መማማር ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው አስምረውበታል ። ጠቅላይ ሚኒስትር ውይይትን በመሩበት ወቅት እንደተናገሩት የጋራ አገራዊ ራዕይን በተቀናጀ መልኩ ለማሳካት ግለሰቦችንና ተቋማትን ተጠያቂ ማድረግ ያስፈልጋል። ስለዚህም ተመሳሳይ ወቅታዊ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማዎች ይካሄዳሉ:: ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ […]