loading
32 ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች እና አሽከርካሪ መኪና የማያቆምባቸዉ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡

32 ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች እና አሽከርካሪ መኪና የማያቆምባቸዉ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡

ለአሜሪካ ጦር መሳሪያዎች በጠላት እጅ መገኘት ተጠያቂዋ ሳውዲ ናት ተባለ::

ለአሜሪካ ጦር መሳሪያዎች በጠላት እጅ መገኘት ተጠያቂዋ ሳውዲ ናት ተባለ ሳውዲ መራሹ ጦር ታጥቋቸው የነበሩ አሜሪካ ሰራሽ ጦር መሳሪያዎች ለሶስተኛ ወገን ተላልፈው መገኘታቸው ዋሽንግተንን አስደንግጧል፡፡ መሳሪያዎቹ በየመን በሚገኙ ሁቲዎች እና ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ባላቸው ቡድኖች እጅ ታይተዋል ተብሏል፡፡ ሲ ኤን ኤን እንደዘገበው አሜሪካ ለወዳጇ ሳውዲ አረቢያ የሸጠቻቸው መሳሪያዎች በጠላት እጂ መገኘታቸው የሁለቱን ሀገራት ወዳጂነት አደጋ […]

የምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እያወያየ ነው

የምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እያወያየ ነው ቦርዱ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እና በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሰራር ስርአት ቃል ኪዳን እና መርሆችን የያዘ ሰነድ እና አጀንዳ አዘጋጅቶ ነው ፓርቲዎችን እያወያ ያለው፡፡ በሰነዱ ፓርቲዎች ህገ መንግስቱን መሰረት ባደረገ መንገድ እንዲንቀሳቀሱ፣ ሃይልን መጠቀም የመንግስት ብቻ ስልጣን መሆኑን ፣ የፓርቲ አመራሮች እና  አባላት ወይም ደጋፊዎች በምንም ሁኔታ […]

የግብፅ ፓርላማ የአልሲሲን ስልጣን ለማራዘም ህገ መንግስት ሊያሻሽል ነው፡፡

የግብፅ ፓርላማ የአልሲሲን ስልጣን ለማራዘም ህገ መንግስት ሊያሻሽል ነው፡፡ የግብፅ ሀገ መንግስት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ከሁለት ተከታታይ ዓመታት በላይ በስልጣን እንዳይቆይ ይደነግጋል፡፡ አሁን ግን የግብፅ ምክር ቤት የፕሬዝዳንቱን ስልጣን ለማራዘም የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ቀርቦለት ከተወያየ በኋላ ከአንድ አምስተኛ በላይ በሆነ ድምፅ አፅድቆተራል፡፡ ሽንዋ እንደዘገበው ይህ አዋጅ በስራ ላይ ከዋለ ፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ በፈረንጆቹ 2022 የስልጣን ዘመናቸው […]

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮካስት መገናኛ ብዙሃን ማስተዋወቅን የሚከለክል አዋጅ አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮካስት መገናኛ ብዙሃን ማስተዋወቅን የሚከለክል አዋጅ አፀደቀ። ምክር ቤቱ አዋጁን ያጸደቀው በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው ። በፀደቀው አዋጅ መሰረት  በመስሪያ ቤቶች፣ በጤና ተቋማት እና የወጣቶች መዝናኛዎች በሚገኙባቸው አከባቢዎች 100 ሜትር ርቀት ውስጥ ሲጋራ ማጨስ ክልክል መሆኑ ተደንግጓል። ከዚህ በተጨማሪም አዋጁ ማንኛውንም የአልኮል […]

የየመን ተዋጊ ሀይሎች አዲስ ውይይት ጀመሩ፡፡

የየመን ተዋጊ ሀይሎች አዲስ ውይይት ጀመሩ፡፡ የየመን መንግስት እና የሁቲ ሚሊሻዎች ተወካዮች በዮርዳኖስ ኦማን ተገናኝተው በእስረኞች  ልውውጥ ዙሪያ መምከር ጀምረዋል፡፡ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ውይይቱ ከእስር ተለቀው ወደ ቤተሰቦቻቸው የሚቀላቀሉ እስረኞን ከመለዋወጥ ባሻገር ለቀጣይ ፖለቲካዊ ንግግር ያለው ፋይዳ ትልቅ ነው፡፡ የተባበሩት መንግስታት ርድጅት የየመን ልዩ ልኡክ ማርቲን ግሪፊትዝ እና የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዝዳንት […]