loading
ሉክሱምበርግ በኢኮኖሚ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ፍለጎቷን ገለጸች።

ሉክሱምበርግ በኢኮኖሚ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ፍለጎቷን ገለጸች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሉክሱምበርግ የውጭ ጉዳይና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር የሆኑትን ዣን አሰልቦርንን በዛሬው ዕለት  በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ሚኒስትሮች የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የሃሳብ ልውውጥ አድርገዋል። በተለይ ኢኮኖሚያዊ ትስስሩን ይበልጥ ለማጎልበት የተደራራቢ ቀረጥ ማስወገጃ ስምምነት፣ የአየር ትራንስፖርት ስምምነት […]

የኦነግ ሰራዊት አባላትን ወደካምፕ ለማስገባት የቴክኒክ ኮሚቴው ወደተለያዩ አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀስ ተገለጸ

የኦነግ ሰራዊት አባላትን ወደካምፕ ለማስገባት የቴክኒክ ኮሚቴው ወደተለያዩ አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀስ ተገለጸ። በኦነግና በመንግስት መካከል ለወረደው እርቀ ሰላም ማስፈጸሚያ የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴ የሁለቱም ወገን ተወካዮች በተገኙበት በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት የኦነግ ሰራዊት አባላትን ወደ ካምፕ ለማስገባት ወደ 12 ዞኖችና 22 የተመረጡ ወረዳዎች ስምሪት ይጀመራል። ስምሪቱ ከረቡዕ የካቲት 6 ቀን ጀምሮ እንደካሄድ የተገለጸ ሲሆን ይህም ከየካቲተ 12 እስከ […]