ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ
ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ አቃቤ ህግና በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህግ የበላይነት ተከብሮ ሰላም እንዲረጋገጥ የህዝቡ ተሳትፎ መጠናከር አለበት አለ የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ትናንት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ ነው ይህንን ያስታወቀው። በመግለጫውም የመልካም አስተዳደር ችግርን መነሻ በማድረግ በተደረገ ትግል ከፍተኛ መሰዋዕትነት ተከፍሎ የኦሮሞ ህዝብ መብት መረጋገጥ ጀምሯልምብሏል። በአሁኑ ወቅትም የህዝቡ ተስፋ እየለመለመ መጥቷል ያለው የክልሉ መንግስት፥ ይሁን እንጂ […]
ዐቢይ አሕመድ ከ3600 በላይ መምህራን ጋር እየተወያዩ ነው::
የሚኒስትሮች ም/ቤት መደበኛ 60ኛ ስብሰባ
የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ህዝቡ በመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ ሊረበሽ አይገባም አሉ ህገመንግስቱ እንዲከበርለት የሚጠይቅ ህዝብ ራሱ ህግን በማክበር ቅድሚያ መውሰድ ይኖርበታል ብለዋል ም/ርዕሰ መስተዳድሩ ዶክተር ደብረጽዮን ከኢትዮ ኤርትራ ድንበር አካባቢ ለመልቀቅ ከባድ መሳሪያዎችን ጭኖ የተንቀሳቀሰው የመከላከያ ሰራዊት ኮንቮይ እንቅስቃሴ በሽሬ አካባቢ በገጠመው የነዋሪዎች ተቃውሞ መስተጓጎሉን አስመልክተው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ የሰራዊቱ እንቅስቃሴ ህጋዊ ነው ብለዋል። ስለሆነም […]
የአየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድከር በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸውን ጀመሩ አየርላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊኦ ቫራድካርን በኢትዮጵያ የሶስት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገቡት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ግብዣ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ማርቆስ ተክሌ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድከር በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ […]
በሀገሪቱ የተከሰቱ ችግሮችን ለመፍታት ተፎካካሪ ፓርቲዎች በጋራ ሊሰሩ ይገባል ተባለ ይህ የተባለው ፓርቲዎች በሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በተካሄደበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ውይይት ተፎካካሪ ፓርቲዎች በምርጫ ህግና በተፎካካሪ ፓርቲዎች መካከል የሚደረጉ ሂደቶች ፣ ደንብና ስርዓቶች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ በመድብለ ፓርቲ ላይ የሚሰራው የኒዘርላንድስ ተቋም በኒዘርላንድ ፓርቲዎች በፖለቲካ ውስጥ ያላቸውን […]
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ የአየርላንድ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጋበዙ፡፡
የጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ ዋልተር ስቴይንሜር በዚህ ወር መጨረሻ ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ ተባለ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን በወጭ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ቀዳሚ ተደራሽ ለማድረግ እየሰራሁ ነው አለ