ታይዋን ዲሞክራሲን የሚጋፋ ስምምነት አልፈፅምም አለች፡፡
ታይዋን ዲሞክራሲን የሚጋፋ ስምምነት አልፈፅምም አለች፡፡ የታይዋኗ ፕሬዝዳንት ፃይ ኢንግ ዌን ከየትኛውም አካል የሚመጣ ጥያቄ ዲሞክራሲን አደጋ ላይ የሚጥል ከሆነ በምንም መልኩ አንቀበለውም ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንቷ ይህን ያሉት ለቻይና ጥሩ አመለካከት አለው የሚባለው ፓርቲ መጭውን ምርጫ ካሸነፍኩ ከቤጂንግ ጋር ስምምነት የማድረግ ሀሳብ አለኝ ማለቱን ተከትሎ ነው፡፡ ዌንግ የታይዋንን ሉዓላዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ የትኛውም ስምምነት ተቀባይነት […]