በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና መሪነቱን ያስጠበቀ ድል ሲያሳካ፤ ጊዮርጊስ ደረጃውን አሻሽሏል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከነማን 1 ለ 0 በማሸነፍ በደረጃ ሰንጠራዡ በ18 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡