loading
የመቀሌ ዩኒቨርስቲ በአትሌቲክስና በብስክሌት ስፖርቶች በዓለም አቀፍ ውድድር ተሳትፈው አንፀባራቂ ድል ላስመዘገቡ ሁለት ሴት ስፖርተኞች የማበረታቻ ሽልማት ትናንት አበረከተ ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 የመቀሌ ዩኒቨርስቲ በአትሌቲክስና በብስክሌት ስፖርቶች በዓለም አቀፍ ውድድር ተሳትፈው አንፀባራቂ ድል ላስመዘገቡ ሁለት ሴት ስፖርተኞች የማበረታቻ ሽልማት ትናንት አበረከተ ።ዩኒቨርሲቲው ለሴት ስፖርተኞቹ የእውቅና ምስክር ወረቀትና የአንገት ሀብል ሽልማት አበርክቶላቸዋል። ዩኒቨርሲቲው ሽልማት ካበረከተላቸው ሴት ስፖርተኞች መካከል በቅርቡ በስፔን ቫለንሽያ ከተማ በተካሔደው የአትሌቲክስ ውድድር በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ የአለም ክብረ ወሰን የሰበረችው […]

ኢትዮጵያ በቀጣይ 30 ዓመታት የሚኖራትን የህዝብ ቁጥር እድገት በልማት ዕቅዷ ማጤን አንደሚኖርባት ምሁራን ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 ኢትዮጵያ በቀጣይ 30 ዓመታት የሚኖራትን የህዝብ ቁጥር እድገት በልማት ዕቅዷ ማጤን አንደሚኖርባት ምሁራን ገለጹ፡፡ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ 30 ዓመታት የሚኖራትን የህዝብ ቁጥር እድገት በምትቀርጻቸው የልማት ዕቅዶች ታሳቢ እንድታደርግ ምሁራን ሀሳብ አቅርበዋል፡፡”ባለሰማያዊ አርማ የተሰኘ” የኢትዮጵያን 2050 ተግዳሮቶችና እድሎችን የሚዳስስ ሪፖርትን አስመልክቶ በበይነ መረብ በመታገዝ መግለጫ ተሰጥቷል። ሪፖርቱ በአገር ውስጥና በውጪ በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ምሁራን […]