ቦርዱ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች ድምጽ የማይሰጥባቸውን አካባቢዎች ይፋ አደረገ::
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25፣ 2013 ቦርዱ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች ድምጽ የማይሰጥባቸውን አካባቢዎች ይፋ አደረገ:: የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በሰኔ 14 በተለያዩ ምክንያቶች የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ የማይከናወንባቸውን የተወሰኑ አካባቢዎች ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ድምጽ መስጫ ቀን መሆኑን አሳውቆ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ይታወቃል፣ ከዚህም መካከል በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ የድምጽ […]