![](http://artstv.tv/wp-content/uploads/2018/12/transport.jpg)
በአገሪቱ ውስጥ የሚሰሩ መሰረት ልማቶች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን አካል ጉዳተኛው ጠየቁ
በአገሪቱ ውስጥ የሚሰሩ መሰረት ልማቶች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን አካል ጉዳተኛው ጠየቁ
አርትስ 16/04/2011
ዛሬንጋትላይበአያትየባቡርጣቢያአገልግሎትአሰጣጡንበስፍራውተገኝተውየተመለከቱትየትራንስፓርትሚኒስቴርሚንስትርበስፍራውአገልግሎቱንለመጠቀምየተገኙትየአካልጉዳተኛየገጠማቸውንችግርበቀጥታለክብርትሚንሲትሯአቅርበዋል።
በአገሪቱውስጥየሚሰሩመሰረትልማቶችምአካልጉዳተኞችንታሳቢያደረገእንዲሆንጠይቀውሚንስትሯወርደውችግሩንበማየታቸውለሚንስትርዳግማዊትሞገስያላቸውንምስጋናገልጸዋል።
እንደ ትራንስፓርት ሚኒስቴር ገለፃ ወ/ሮ ዳግማዊት በበኩላቸው ለአካል ጉዳተኛ ዜጎች አለኝታ መሆናችንን በተግባር ማረጋገጥ ይኖርብናል በማለት ጥያቄው አግባብነት ያለው መሆኑን ገልጸዋል።