loading
የኖቤል ተሸላሚው ሳይንቲስት በዘረኛ ንግግራቸው ማዕረጋቸውን ተቀሙ

የኖቤል ተሸላሚው ሳይንቲስት በዘረኛ ንግግራቸው ማዕረጋቸውን ተቀሙ

አሜሪካዊው ሳይንቲስት ዶክተር ጄምስ ዋትሰን በአንድ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ላይ ዘረኛ ንግግር ካደረጉ በኋላ  ማዕረጋቸውን ተነጥቀዋል።

በዘረ መል ምህንድስና ምርምር የሚታወቁት የኖቤል ተሸላሚው ሳይንቲስት የጥቁሮችና የነጮች ዐዕምሮ ምጥቀት በዘረ መላቸው ይወሰናል የሚል ዘረኛ ንግግር አድርገዋል።

ሳይንቲስቱ እንደ አውሮፓውያኑ  አቆጣጠር በ2007 ተመሳሳይ ዘረኛ አስተያየት ሰንዝረው ይቅርታ ጠይቀው ነበር።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *