loading
የአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች ም/ቤት ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል
አርትስ 05/03/2011
20ኛው የአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰብ ዛሬ ህዳር 5 ቀን 2011 ዓ.ም ተጀምሯል።
ምክር ቤቱ በመሪዎች ስብሰባ ወቅት ውሳኔ በሚተላለፍባቸው ረቂቅ አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል።
 እንደ ውጭ ጉዳይ ዘገባ በስብሰባው ለመሳተፍ የበርካታ የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል።
የፊታችን ቅዳሚና እሁድ ደግሞ በመሪዎች ደረጃ ስብሰባዉ ይካሄዳል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *