loading
የኦሮሚያ ክልል በሙስና የተወሰዱ ንብረቶች ለማስመለስ የህግ ክፍተት እንዳለ አስታወቀ

የኦሮሚያ ክልል በሙስና የተወሰዱ ንብረቶች ለማስመለስ የህግ ክፍተት እንዳለ አስታወቀ

አርትስ 16/03/2011

በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ካለው ፀረ ሙስና ዘመቻ ጎን ለጎን ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል የጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አበበ ከበደ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግርዋል።

ኮሚሽነሩ በክልሉ የተደራጀ ሌብነት መኖሩን የገለፁ ሲሆን፥ ችግሩን ለመቅረፍ ግዝዛቤ የመፍጠር ስራና በማስረጃ ተደግፈው የቀረቡትን ደግሞ በህጋዊ መንገድ እንዲጠየቁ የማድረግ ስራ በሰፊው እየተሰራ ነው ብለዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *