loading
የዓለም የምግብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

የዓለም የምግብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ  ከዓለም የምግብ ድርጅት ዋና ዳሬክተር ዴቪድ ቤዝሊ ጋር በጣሊያን ሮም በተዋያዩበት ወቅት የአለም የምግብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል።

እንደ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት  ገለፃ ዋና ዳይሬክተሩ እንደገለጹት ኢትዮጵያ በምታደርገው የድህነት ቅነሳ እንቅሴቃሴ የዓለም የምግብ ድርጅት በምግብ ዋስትና እና የምግብ ደህንነት እንዲሁም በአቅም ግንባታ ዘርፎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *