loading
ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ

ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ

የወላይታ ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ይሰጠው በሚል በወላይታ ሶዶ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ሲሆን፥ የወላይታ ዞን ራሱን በራሱ በክልል የማስተዳደር መብቱ ይከበር ዘንድ የሚጠይቅ ነው።

የከተማዋ ነዋሪዎችም ዞኑ ክልል ይሆን ዘንድ የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ጥያቄ እያቀረቡ ነው።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *