loading
ሉሲ (ድንቅነሽ) በዱባይ በሚካሄደዉ ኤክስፖ ለጉብኝት ልትቀርብ መሆኑ::

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣2013 ሉሲ (ድንቅነሽ) በዱባይ በሚካሄደዉ ኤክስፖ ለጉብኝት ልትቀርብ መሆኑ:: ሉሲ (ድንቅነሽ) በዱባይ በሚካሄደዉ ኤክስፖ 2020 ላይ ለጎብኚዎች ልትቀርብ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በፈረንጆቹ ከጥቅምት 1 እስከ መጋቢት 31 ቀን 2022 በዱባይ ኤክስፖ 2020 ይካሄዳል፡፡
በኤክስፖውም ላይ ሉሲ (ድንቅነሽ) ለጎብኚዎች እንደምትቀርብ የተገለፀ ሲሆን÷ ለዚህም ትናንት የሉሲ ቅሬተ አካል ዱባይ መግባቱን ከንገድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *