loading
ሰባት ኪሎ ወርቅና በርካታ ዶላር በኮንትሮባንድ ሊገባ ሲል ተያዘ

ክብደቱ ሰባት ኪሎ ግራም የሚመዝን ወርቅና ከፍተኛ መጠን ያለው የዉጭ ሃገር ገንዘብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ይኸው ወርቅና ገንዘብ የተያዘው በቶጎ ዉጫሌ ኬላ ላይ በሚሰሩ የጉምሩክ ሰራተኞች ሲሆን በወንጀሉ የተጠረጠሩ አራት ኮንትሮባንድ ነጋዴዎችም በቁጥጥር ስር ውለዋል።

ሚኒስቴሩ የተያዘውን ገንዘብ መጠን  ቆጠራው ካለቀ በኋላ አሳውቃለሁ ብሏል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *