loading
በቁጥጥር ስር የዋሉት የሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀነራል ክንፈ ዳኘው አዲስ አበባ ገቡ

አርትስ 04/03/2011

 በዛሬው እለት በቁጥጠር ስር የዋሉት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀነራል ክንፈ ዳኘው አዲስ አበባ ገብተዋል።

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ጦና  ለአርትስ እንዳረጋገጡት ተጠርጣሪው በሁመራ በኩል ከሀገር ለመውጣት ሲሞክሩ በትግራይ ክልል ልዩ ሀይል ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።

ፎቶ ኤፍ ቢ ሲ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *